ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣ ኑ እና የምትሉትን በሉ!
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
0 users browsing Health - ጤና. | 1 guest
Pages: 1
Posted on 09-07-17, 04:21 am


Karma: 100
Posts: 355/425
Since: 07-12-15

Last post: 99 days
Last view: 99 days
ጠቃሚ ምክሮች

ጤናማ ህይወት ለመምራት በሽታ/ህመም ሲጋጥመን መድሃኒት ከመውሰድ በተሻለ ቅድመ ጥንቃቄ ማድረግ የተሻለ ይሆናል፡፡ ጤናን በአመጋገብና ተፈጥሯዊ በሆኑ መንገዶች መጠበቅ ይመከራል፡፡ ስለዚህ እነዚህን አራት ምክሮች በእለት ተዕለት ኑሯችሁ ብትተገብሯቸው ታተርፋላችሁ…

• የስኳር መጠናቸው ከፍ ካሉ ምግቦች ይራቁ፤ በአንፃሩ ፍራፍሬ መመገብ ያዘውትሩ
• የሚመገቡትን ስጋ ቀንሰው አትክልት ያዘውትሩ
• ያለ እረፍት ረጅም ጊዜ በስራ መጠመድን ይቀንሱ
• በየቀኑ ቢያንስ ከ30 ደቂቃ እስከ 1 ሰዓት ጊዜ ለሆነ በእግርዎ ይጓዙ

Posted on 09-07-17, 08:14 am


Karma: 100
Posts: 307/365
Since: 07-14-15

Last post: 150 days
Last view: 150 days
Teru mereja!
Pages: 1