ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣ ኑ እና የምትሉትን በሉ!
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
0 users browsing Higher education . | 1 guest
Pages: 1
Posted on 09-07-17, 04:09 am (rev. 1 by ጮሌው on 09-07-17, 04:11 am)


Karma: 100
Posts: 312/741
Since: 03-20-17

Last post: 24 days
Last view: 17 days
# ፍሬሽ ወደ ዩኒቨርስቲ ሲገባ የሚስተዋሉበት 21
ጉዶች።
1) ወደ ዩኒቨርሲቲ እንደገቡ 3 ነገሮች ለማየት
ይጓጓሉ፦ በግተራ፣ ካፌና ቤተ መፃህፍት
2) ሸሚዝ በጨርቅ ሱሪ የለበሰና ቦርሳ የያዘ ሁሉ
መምህር ይመስላቸዋልእቃዎችን
3) አስተማሪ ክፍል ሲገባ ከወንበር
ይነሳሉ (በዛው
አይቀጥሉበትም)
4) ለሙድ፣ ለመመሳሰልና ለጥናት በሚል ጫት፣
ሲጋራና መጠጥ ይጀምራሉ
5) ትላልቅ ሻንጣዎችንና በርካታ ይይዛሉ (ድጋሚ
የሚመለሱ አይመስሉም)
6) ለአንድ ሳምንት የዶርማቸው ፅዳት ቤተ
መንግስት ያስንቃል፤ ከዛ በኃላ ግን ዶርሙ የቆሻሻ
ቅርጫት ይመስላል
7) በዶርም በጋራ መጠቀሚያ ቁሳቁሶችን፦
መጥረጊያ፣ መወልወያ፣ ማጠቢያ አዋጥተው ይገዛሉ
8) የአፋልጉኝ ማስታወቂያ (መታወቂያ፣ ሚል ካርድ፣ ዶክመንት) እና
የዲፓርትመንት ቅያሪ
በየቦታው ይለጥፋሉ
9) ፈተና ወጥቷል ሲባሉ እየፈለጉ ያድራሉ
10) ፍሬሽ ላለመባል ይጥራሉ (ሱሪ ዝቅ ያደርጋሉ፣
ይላከፋሉ..)
11) የያዙትን ገንዘብ ቶሎ ይጨርሱና ለቤተሰብ ይደውላሉ ወይም ት
\ቱን ትቼ እመለሳለሁ ይላሉ
12) ኮርስ አውት ላይን ይቸክላሉ
13) የጥናት ፕሮግራም ያወጣሉ፣ ለ 2፡00 ሰአት ት
\ት 1፡30 ላይ ክፍል ይገኛሉ፣ በቡድን ያጠናሉ (ከዛ
በኃላ ግን...)ግንኙነት
14) ኩኪስ፣ ቆሎ፣ ጭኮ፣ በሶ ከዶርማቸው አይጠፋም
15) የካንፓስ ህይወት ማለት ከተለያዩ ሴቶች
\ወንዶች ጋር የፍቅርና የወሲብ ይመስላቸዋል
16) እንቅፋት እስኪመታቸው ለግማሽ ሰአት ወደ
ሰማይ አንጋጠው አውሮፕላን ያያሉ ()
17) ዩኒቨርሲቲ ከመግባታቸው በፊት ስለ ዩኒቨርሲቲ የሳሉት ምስልና
እውነታው ፍፁም
አልገናኝ ሲላቸው "ውይ... ዩኒቨርሲቲ ማለት በቃ
ይሄ ነው" ይላሉ።
18 ተሰባስበው በማህበር መሄድ ያበዛሉ 19 ዲያስፖራ ይመስል እሽግ ውሀ
ከጃቸው አይነጠልም 20ማንኛውንም የተለጠፈ ማህተም ያለበት ማስታወቂያ
ያነባሉ 21ይቴሽናሉ ባዲስ ፍቅር ብዙ ያጠናሉ 22ሴት መላከፍ ያበዛሉ 23ፍሬሽ
ላለመምሰል ብዙ ይጥራሉ.....
Src : ዶርማችን

Pages: 1