ሄሎ ሀበሻ ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
ተሳተፉ ፣ ኮመንት አድርጉ ፣ የራሳችሁን ፃፉ
0 users browsing Football / Soccer. | 1 guest
Pages: 1
Posted on 09-03-17, 08:12 am (rev. 1 by ጮሌው on 09-03-17, 08:15 am)


Karma: 100
Posts: 295/769
Since: 03-20-17

Last post: 409 days
Last view: 409 days
⚽ በዘንድሮው የክረምቱ የዝውውር መስኮት በተለያዩ የአውሮፓ ትላልቅ ክለቦች የተጠናቀቁ 67 የሚጠጉ ዝውውሮች፣ የወጣባቸው ዋጋዎች እንዲሁም ከየትኛው ወደ የትኛው ክለብ እንደፈረሙ የሚገልጽ መረጃ!
ቶሎ-ቶሎ ዜናዎችን እንድናደርሳችሁና ምንም ዜና እንዳያመልጣቹ ከታች Like ማረጉን አትርሱ!
★★★★★★★★★★★★★★★★★★★★★
▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔
የ2017 የክረምቱ የዝውውር መስኮት በይፋ ያለፈው ሃሙስ መዘጋቱ ይታወሳል፡፡የስፔን ክለቦች ደግሞ የዝውውር መስኮታቸው አርብ ተዘግቶአል፡፡በርካታ የአውሮፓ ታላላቅ ክለቦችም ስኳዳቸውን ለማጠናከር የተለያዩ ተጨዋቾችን ከተለያዩ ክለቦች አስፈርመዋል፡፡ብርሃን ስፖርትም እስከወጣቸው የዝውውር ዋጋ ሙሉ መረጃውን አቅርባላችኃለች፡፡
▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔
ዳኒ ድሪንክዎተር - ከሌስተር ሲቲ ወደ ቼልሲ - በ£35m
ፈርናንዶ ሎሬንቴ - ከስዋንሲ ሲቲ ወደ ቶተንሃም - በ£15m
ድቪድ ዛፓኮስታ - ከቶሪኖ ወደ ቼልሲ - በ£23m
ኪሊያን ምባፔ - ከሞናኮ ወደ ፒኤስጂ - በውሰት የተዛወረ ሲሆን በ2018 በ€180m በቋሚነት ይፈርማል፡፡
ዳይቮክ ኦሪጊ - ከሊቨርፑል ወደ ዎልፍስበርግ - በውሰት(£6m)
ሬናቶ ሳንቼዝ - ከባየርሙኒክ ወደ ስዋንሲ ሲቲ - በውሰት(£8.5m)
ሰርጂ ኦሪዬር - ከፒኤስጂ ወደ ቶተንሃም - በ£23m
አሌክስ ኦክስሌድ ቻምበርሌይን - ከአርሰናል ወደ ሊቨርፑል - በ£35m
ግሪዞር ክሪቾዋክ - ከፒኤስጂ ወደ ዌስትብሮም - በውሰት(€3m) ሲሆን በ€13m በቋሚነት የማስፈረም አማራጭ አለው፡፡
አንድሪያ ሞሌንኮ - ከዳይናሞ ኬቭ ወደ ቦርሺያ ዶርትመንድ - በ€25m
ኡስማን ዴምበሌ - ከቦርሺያ ዶርትመንድ ወደ ባርሴሎና - በ€105m
ኬቪን ዊመር - ከቶተንሃም ወደ ስቶክ ሲቲ - በ£18m
ዳቪንሰን ሳንቼዝ - ከአያክስ ወደ ቶተንሃም - በ€40m
ጋብሬል ፖሊስታ - ከአርሰናል ወደ ቫሌንሲያ - በ€11m
ብሌይስ ማቱይዲ - ከፒኤስጂ ወደ ጁቬንቱስ - በ€20m
ጊልፊ ሲጉርዲሰን - ከስዋንሲ ሲቲ ወደ ኤቨርተን - በ£45m
ፓውሊንሆ - ከጉዋንዙ ኤቨርግራንዴ ወደ ባርሴሎና - በ€40m
ኔይማር - ከባርሴሎና ወደ ፒኤስጂ - በ€222m
ኔማንያ ማቲች - ከቼልሲ ወደ ማንቸስተር ዩናይትድ - በ£40m
ፌዴሪኮ ቤርናርዴሺ - ከፊዮሬንቲና ወደ ጁቬንቱስ - በ€40m
ሚኬል ሜሪኖ - ከቦርሺያ ዶርትመንድ ወደ ኒውካስትል - በውሰት
አንድሪው ሮበርትሰን - ከሃል ሲቲ ወደ ሊቨርፑል - በ£8m
ሃቪየር ሄርናንዴዝ - ከባየርሊቨርኩሰን ወደ ዌስትሃም - በ£16m
ቤንጃሚን ሜንዲ - ከሞናኮ ወደ ማንቸስተር ሲቲ - በ£52m
ዳንኤሎ - ከሪያል ማድሪድ ወደ ማንቸስተር ሲቲ - በ£26.5m
አልቫሮ ሞራታ - ከሪያል ማድሪድ ወደ ቼልሲ - በ£70.6m
ሊዮናርዶ ቦኑቺ - ከጁቬንቱስ ወደ ኤሲ ሚላን - በ€42m
ዎሼዝ ሼዝኒ - ከአርሰናል ወደ ጁቬንቱስ - በ€12.2m
ጆይ ሃርት - ከማንቸስተር ሲቲ ወደ ዌስትሃም - በውሰት
ሉካስ ሌቫ - ከሊቨርፑል ወደ ላዚዮ - በ£5m
ቲሞኒ ባካዮኮ - ከሞናኮ ወደ ቼልሲ - በ£40m
ኔልሰን ሴሜዶ - ከቤኔፊካ ወደ ባርሴሎና - በ€30m + €5m
ካይሊ ዎከር - ከቶተንሃም ወደ ማንቸስተር ሲቲ - በ£45m + £5m
ዳኒ ሴባሎስ - ከሪያል ቤትስ ወደ ሪያል ማድሪድ - በ€18m
ዶግላስ ኮስታ - ከባየርሙኒክ ወደ ጁቬንቱስ - በውሰት(€6m) ሲሆን በ€40m በቋሚነት የመግዛት አማራጭ አለው፡፡
ጄራርድ ዴሎፉ - ከኤቨርተን ወደ ባርሴሎና - በ€12m
ዳኒ አልቬስ - ከጁቬንቱስ ወደ ፒኤስጂ - በነጻ
አድናን ያኑዛይ - ከማንቸስተር ዩናይትድ ወደ ሪያል ሶሴዳድ - በ€11m
ሃምስ ሮዲርጌዝ - ከሪያል ማድሪድ ወደ ባየርሙኒክ - በሁለት አመት የውሰት ውል
ዋይኒ ሮኒ - ከማንቸስተር ዩናይትድ ወደ ኤቨርተን - በነጻ
አንቶኒዮ ሩጀር - ከሮማ ወደ ቼልሲ - በ£34m
ሮሜሎ ሉካኮ - ከኤቨርተን ወደ ማንቸስተር ዩናይትድ - በ£75m
ፔፔ - ከሪያል ማድሪድ ወደ ቤኪሽታሽ - በነጻ
ዊሊ ካባሌሮ - ከማንቸስተር ሲቲ ወደ ቼልሲ - በነጻ
አሌክሳንዴር ላካዜቴ - ከሊዮን ወደ አርሰናል - በ£52m
ቲዮ ሄርናንዴዝ - ከአትሌቲኮ ማድሪድ ወደ ሪያል ማድሪድ - በ€26m
ሲያድ ኮላሲያኒች - ከሻልካ ወደ አርሰናል - በነጻ
ማይክል ኬን - ከበርንሌይ ወደ ኤቨርተን - በ£30m
ናታን አኬ - ከቼልሲ ወደ በርንማውዝ - በ£20m
ሃካን ቻሎግኑ - ከባየርሊቨርኩሰን ወደ ኤሲ ሚላን - በ€25m
ሳንድሮ ራሚሬዝ - ከማላጋ ወደ ኤቨርተን - በ5.3m
ጆን ቴሪ - ከቼልሲ ወደ አስቶን ቪላ - በነጻ
በርትራንድ ትራኦሬ - ከቼልሲ ወደ ሊዮን - በ€10m
ሙሃመድ ሳላህ - ከሮማ ወደ ሊቨርፑል - በ£36m
ዳኒ ክሌስን - ከአያክስ ወደ ኤቨርተን - በ€27m
ጆርዳን ፒክፎርድ - ከሰንደርላንድ ወደ ኤቨርተን - በ£25m
ቪክቶር ሊንደሎፍ - ከቤኔፊካ ወደ ማንቸስተር ዩናይትድ - በ£40m
ኮሬንቲን ቶሊሶ - ከሊዮን ወደ ባየርሙኒክ - በ€41.5m
ብሩማ - ከጋላታሳራይ ወደ RB Leipzig - በ£12.5m
አንድሬ ሲልቫ - ከፖርቶ ወደ ኤሲ ሚላን - በ€38m
ሰርጌ ናብሪ - ከወርደር ብሬመን ወደ ባየርሙኒክ - በ€8m
ኤደርሰን - ከቤኔፊካ ወደ ማንቸስተር ሲቲ - በ£35m
አስሚር ቤጎቪች - ከቼልሲ ወደ በርንማውዝ - ባልተገለጸ ዋጋ
ሁዋን ኩዋድራዶ - ከቼልሲ ወደ ጁቬንቱስ - በ£17m
በርናርዶ ሲልቫ - ከሞናኮ ወደ ማንቸስተር ሲቲ - በ£43m
ሪካርዶ ሮዲርጌዝ - ከወልፍስበርግ ወደ ኤሲ ሚላን - በ€17m
★★★★★★★★★★★★★★★★★★★★★
የእርስዎ የክረምቱ ምርጡ ፈራሚ ማነው? ሃሳብዎን ያካፍሉን!
ላይክና ሼር ማድረግ አያስከፍልም፡፡ለወዳጅ ጓደኛዎ ሼር ያድርጉት፡፡
★★★★★★★★★★★★★★★★★★★★★
▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔

Pages: 1