ሄሎ ሀበሻ ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
ተሳተፉ ፣ ኮመንት አድርጉ ፣ የራሳችሁን ፃፉ
0 users browsing Computing. | 1 guest
Pages: 1
Posted on 09-03-17, 06:02 am


Karma: 90
Posts: 552/879
Since: 02-29-16

Last post: 6 days
Last view: 6 days
አምስተኛ_ትውልድ ኮምፒዩተር (የወደፊቱ ኮምፒዩተር)
.
የአዲሱ ትውልድ ቴክኖሎጂ ኢንስቲቲዩት 1982 አ.ም በጃፓን አገር ተመሰረተ:: ይህም ለወደፊቱ ሊኖር የሚገባው የኮምፒዩተር አይነት ምን ሊመስል እንደሚገባ በመገንባቱ በኩል ቀዳሚነትን በይበልጥ ወስድዋል::
.
የአምስተኛው ትውልድ ኮምፒዩተር ሰው ሰራሽ የማገናዘብ ችሎታ እና ሌሎች ነገሮችን በቀላሉ ሊረዳና ሊግባባ ይችላል:: የማገናዘብን እና ምክንያትን ለመለየት እንዲያውቅ እንዲያውቅ ያደርጋል:: እነዚህ ኮምፒዩተር በሰው ልጅ እና በአሁን ወቅት ባሉት ኮምፒዩተር መሀል ያለውን ልዩነት ለማጥበብ ታልመው የተሰሩ ናቸው::
.
የአምስተኛው ትውልድ ኮምፒዩተሮች የተለየ ባህሪን የሚያገኙት በሚጠቀሙት የፕሮግራም አይነቶች ነው::
.
:
የኮምፒዩተር አመሰራረት ማጠቃለያ ሀሳብ (ከግዜ ወደ ግዜ የተሻሻለበት ነጥቦች)
.
>ኮምፒዩተሮች ከግዜ ወደ ግዜ በመጠን እያነሰ መምጣቱ
>የሚያመነጩት የሙቀት መጠን እየቀነሰ መምጣቱ
>የሚጠቀሙት የኤሌክትሪክ ሀይል እየቀነሰ መምጣቱ
>በዋጋ እየረከሰ መምጣቱ
>መረጃዎችን በማስታወሻ መዝገብ የመያዙ አቅም እያደገ መምጣቱ
>ውጤቱን ለመስጠት ያለው ፍጥነት እየጨመረ መምጣቱ
>የውጤቱን አስተማማኝነት እያደገ መምጣቱ ናቸው::
Pages: 1