ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣ ኑ እና የምትሉትን በሉ!
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
0 users browsing General Foods. | 1 guest
Pages: 1
Posted on 09-03-17, 05:14 am


Karma: 100
Posts: 350/425
Since: 07-12-15

Last post: 69 days
Last view: 69 days
የወተት 9 የጤና ጥቅሞች

ለሚወዱት ሰው በተን በተን (ሼር) ማድረግ ደስ ይላል፡፡

1. ለሰውነታችን መርዛማ የሆኑ ነገሮችን ያመክናል፡፡
2. የራስ ህመምን ያስታግሳል፡፡
3. ጥሩ እንቅልፍ እንድንተኛ ይረዳናል፡፡ ያስታግሳል፡፡
4. የሚያምር የሰውነት ቆዳ እንዲኖረን ያደርጋል፡፡
5. የአርትራይተስ እና መገጣጠሚያ ህመሞችን
6. በሽታ የመከላከል አቅምን ይጨምራል የተለያዩ በሽታዎችን ይከላከላል፡፡
7. የሰውነት ክብደትን ለመቀነስ የሚደረግ ጥረትን ያፋጥናል፡፡
8. ለጉንፋን እና ሳል ህክምና
9. በወር አበባ ጊዜ የሚከሰትን የሆድ ቁርጠት ይቀንሳል፡፡

Posted on 09-04-17, 06:58 am


Karma: 100
Posts: 305/365
Since: 07-14-15

Last post: 120 days
Last view: 120 days
Enamesegenalen Melu!
Pages: 1