ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣ ኑ እና የምትሉትን በሉ!
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
0 users browsing Just For Laughs - አስቂኝ ነገሮች . | 3 guests | 2 bots
Pages: 1
Posted on 09-02-17, 07:27 am


Karma: 100
Posts: 293/736
Since: 03-20-17

Last post: 28 days
Last view: 28 days
አበበ እና ጫላ ቢራ መጠጣት ወደ ተከለከለበት ሀገር
ለስራ ጉዳይ ይሄዳሉ።ስራቸውን ጨርሰው ሲመለሱ 1ቀን ሲቀራቸው ጫላ የቢራ አምሮቱ
:
ይቀሰቀስና አበበን እንዲጠጣ ገፋፍቶት በድብቅ ይጠጣሉ። ሲጠጡ ተገኝተው ፍርድ ቤት ይቀርባሉ።
ጫላ መጠጡን የጠጣው አበበ ገፋፍቶት እንደሆነና እሱ
:
ምንም እንዳላጠፋ ይዋሻል። ፍርድ ቤቱ ግን ለሁለቱም የሞት ቅጣት ይወስንና ነገር ግን አገሪቷ ውስጥ አመት በአል ስለነበር
:
የሞት ፍርዱ ወደ መቶ ጅራፍ ይቀየርላቸዋል።
ዳኛው ወደ እነ ጫላ ይዞርና "ዛሬ የሚስቴ ልደት ነው በመሆኑም
:
ከመገረፋችሁ በፊት ሁለት ሁለት ምኞት እንድፈቅድላችሁ ጠይቃኛለች የፈለጋችሁትን ሁለት ምኞት
መመኘት ትችላላችሁ አልገረፍ ማለት ግን አይቻልም።
:
ጫላ፦"የመጀመሪያ ምኞቴ ስትገርፉኝ ከጀርባዬ 3ትራስ
እሰሩልኝ 2ኛው ምኞቴ ደግሞ ግርፋቱን ወደ 20 ቀንሱልኝ።
ጫላ እንዳለው ተገረፈ ከኃላ የታሰሩለት ትራሶች ስለተከላከሉለት ብዙም ሳይጎዳ ቅጣቱን ጨረሰ
:
ተረኛው አበበ ትንሽ አሰበና በመጀመሪያ ክቡር ፍርድ ቤቱን
አመሰግናለሁ የመጀመሪያ ምኞቴ 200 ጅራፍ በጠንካራ
ክንዶች እንድገረፍ ነው
:
ጫላ ሳቀበት ምን አይነት ሞኝ ነው ብሎ አሰበ
ዳኛው በመገረም ወደ አበበ እየተመለከቱ እሺ
2ተኛው ምኞትክስ
:
;
;
;
;
;
:
;
አበበ፦ጫላን ከጀርባዬ እሰሩልኝ።
ኦልድ ብትሆንም ፈገግ ታደርጋለች
Pages: 1