ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣ ኑ እና የምትሉትን በሉ!
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
0 users browsing ጥቅሶች. | 1 guest
Pages: 1
Posted on 09-02-17, 07:07 am


Karma: 90
Posts: 549/840
Since: 02-29-16

Last post: 28 days
Last view: 28 days
አንተ መኖርህን ለማሳወቅ ብለህ አትጩህ ፦
አንተን የሚፈልግ ስው ካለ በጨለማም ውስጥ ብትሆን ፈልጎ ያገኝሀልና ። ራስህን አክብረው ያንተው ነውና፦.
ራስህን አትጣል የሚያነሳይ የለምና ፤
ጠንካሬህንና አቋምህን አስተካክል በዙሪያህ ውድቀትህን ራስህን የሚመኙ አይጠፉምና፥
ለራስህ ቦታ ስጥ ያንተው ነህና፤
አንድ ቀን ከምትወደው ስው ጋር ጓደኝነታችሁ ካበቃ ፍቅሩን በልብህ ውስጥ አኑረው ታሪኩን ሚስጥሩን ደብቅለት ጓደኝነት ማለት
መልካምነት ማለት ነው ።ለራስህ ቦታና ክብር ስትሰጥ የሌሎች ክብር ይገባሀል ።
Pages: 1