ሄሎ ሀበሻ ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
ተሳተፉ ፣ ኮመንት አድርጉ ፣ የራሳችሁን ፃፉ
0 users browsing General Foods. | 1 guest
Pages: 1
Posted on 08-29-17, 08:10 pm


Karma: 100
Posts: 346/426
Since: 07-12-15

Last post: 7 days
Last view: 7 days
የነጭ ሽንኩርት 12 የጤና ጥቅሞች
ሁለተኛው ክፍል

ውድ አንባቢዎቻችን… ከዚህ ቀደም 9 የነጭ ሽንኩርት ጥቅሞችን ይዘንላችሁ ቀርበን መረጃውን እንደወደዳችሁት ገልፃችሁልናል፡፡ ሰሞኑን ስናነብብ ነጭ ሽንኩርት ሌሎች ተጨማሪ 12 ህክምናዊ ጥቅሞች እንዳሉት ተረድተናል፡፡ ያነበቡትን ከማካፈል በላይ ደስ የሚያሰኝ ነገር ስለሌለ እነሆ ለእናንተ ይዘንላችሁ መጥተናል፡፡ ታዲያ እናንተም ለሌሎች ማካፈል ይልመድባችሁ… ሼር በማድረግ ለሌሎች አካፍሉ፡፡

✔የጡት ካንሰር መስፋፋትን ይገታል፡፡
✔ኪንታሮትን ለማከም ይረዳል፡፡
✔የቆዳ ላይ ብጉንጅና እብጠቶችን ለማከም ይረዳል፡፡
✔ለምግብ መፈጨት ሂደት ይረዳል፡፡
✔የብልት በሽታ (Trichomoniasis) የሚሰኘውን የአባላዘር በሽታ ለማከም ይረዳል፡፡
✔የምግብ ፍላጎትን ይጨምራል፡፡
✔የአንጀት ውስጥ ትላትልና ተህዋስያንን ይገድላል፡፡
✔መግል የቀላቀለ ቁስልን ለማከም ይረዳል፡፡
✔ቲቢን ለማከም ይረዳል፡፡
✔ፋይቶንሳይድስ የተሰኘ ኬሚካል የሚገኝባቸው የነጭ ሽንኩርት ዓይነቶች የአስም በሽታን ለማከም ይረዳሉ፡፡
✔የአንጀት (የኮለን) ካንሰር መስፋፋትን ይገታል፡፡
✔የእንቅልፍ እጦት ችግር ላለባቸው ይመከራል፡፡
✔“ያለውን የወረወረ ንፉግ አይባልም” - ሼር ማድረግዎን አይርሱ!!

-------------------------
ምንጭ - ጤናችን

Posted on 08-29-17, 09:45 pm


Karma: 95
Posts: 642/850
Since: 07-22-15

Last post: 27 days
Last view: 10 days
Welcome Dr. Mealat
Posted on 08-30-17, 05:34 am


Karma: 100
Posts: 290/752
Since: 03-20-17

Last post: 23 hours
Last view: 23 hours
haha ewnetim doctor melat
Posted on 08-30-17, 02:13 pm


Karma: 100
Posts: 375/610
Since: 08-27-16

Last post: 22 days
Last view: 10 days
ለጤንነት፡ጠቃሚ፡የሆኑ፡ምክሮችን፡በመለገስሽ፡
ቸርነቱ፡የማያልቅበት፡እግዚአብሔር፡ይስጥሽ።
Posted on 09-03-17, 05:31 am


Karma: 100
Posts: 353/426
Since: 07-12-15

Last post: 7 days
Last view: 7 days
now I'm the Doctor...thank u fikir yekibir doctorate mehon alebet lol
Pages: 1