ሄሎ ሀበሻ ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
ተሳተፉ ፣ ኮመንት አድርጉ ፣ የራሳችሁን ፃፉ
0 users browsing Football / Soccer. | 1 guest
Pages: 1
Posted on 08-26-17, 05:54 am (rev. 1 by ጮሌው on 08-26-17, 05:55 am)


Karma: 100
Posts: 282/769
Since: 03-20-17

Last post: 409 days
Last view: 409 days
⚽ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 3ኛ ሳምንት ጨዋታዎች እንዲሁም የስፔን ላሊጋ 2ኛ ሳምንት ጨዋታዎች መርሃ-ግብር በኢትዮጵያ ቀንና ሰአት አቆጣጠር!
ቶሎ-ቶሎ ዜናዎችን እንድናደርሳችሁና ምንም ዜና እንዳያመልጣቹ ከታች Like ማረጉን አትርሱ!
★★★★★★★★★★★★★★★★★★★★★
▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔
ቅዳሜ | በርንማውዝ Vs ማንቸስተር ሲቲ 08:30
ቅዳሜ | ኒውካስትል Vs ዌስትሃም 11:00
ቅዳሜ | ሃደርስፊልድ Vs ሳውዝሃምፕተን 11:00
ቅዳሜ | ዋትፎርድ Vs ብራይተን 11:00
ቅዳሜ | ክሪስታል ፓላስ Vs ስዋንሲ ሲቲ 11:00
ቅዳሜ | ማንቸስተር ዩናይትድ Vs ሌስተር ሲቲ 01:30
እሁድ | ቼልሲ Vs ኤቨርተን 09:30
እሁድ | ዌስትብሮም Vs ስቶክ ሲቲ 09:30
እሁድ | የሳምንቱ ታላቅ ጨዋታ፦ ሊቨርፑል Vs አርሰናል 12:00
እሁድ | ቶተንሃም Vs በርንሌይ 12:00
★★★★★★★★★★★★★★★★★★★★★
▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔
የስፔን ላሊጋ ጨዋታዎች መርሃ-ግብር፦
ቅዳሜ | ዲፖርቲቮ አልቬስ Vs ባርሴሎና 01:15
ቅዳሜ | ጂሮና Vs ማላጋ 03:15
ቅዳሜ | ሌቫንቴ Vs ዲፖርቲቮ ላካሮኛ 03:15
ቅዳሜ | ላስ ፓልማስ Vs አትሌቲኮ ማድሪድ 05:15
እሁድ | ኤባር Vs አትሌቲክ ቢልባኦ 01:15
እሁድ | ኢስፓኞል Vs ሌጋኔስ 01:15
እሁድ | ሄታፌ Vs ሲቪያ 03:15
እሁድ | ሪያል ማድሪድ Vs ቫሌንሲያ 05:15
════════════════════════
በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የሳምንቱን ታላቅ ጨዋታ ሊቨርፑል Vs አርሰናል ግምታችሁን Comment ማድረግ ትችላላችሁ!
ላይክ እና ሼር ማድረግ አያስከፍልም! መርሃ ግብሩን ካነበቡ በኃላ ለወዳጅ ጓደኛዎ ያጋሩት እንዲሁም ላይክ ያድርጉት!
▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔

Pages: 1