ሄሎ ሀበሻ ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
ተሳተፉ ፣ ኮመንት አድርጉ ፣ የራሳችሁን ፃፉ
0 users browsing Computing. | 1 guest
Pages: 1
Posted on 08-25-17, 06:26 am


Karma: 90
Posts: 541/879
Since: 02-29-16

Last post: 6 days
Last view: 6 days
የኮምፒውተር አመጣጥ እና ታሪካዊ እድገት (ክፍል 3)
:
#የፓስካል_ካልኩሌተር (1642)
የመጀመርያው ዲጂታል ሜካኒካል በእጅ የሚንቀሳቀስ የሂሳብ ማሽን የድምርንና የመቀነስ ስሌትን በሙሉ ቁጥር ላይ ያለምንም ችግር እንዲሰራ በፈረንሳዊው የሂሳብና የፍልስፍና ሊቅ በሆነው #በብሌዝ_ፓስካል (Blasie Pascal) ተፈጥሮአል::
:
የማሽኑ ቅርፅ የመደብ ሳጥን ሲሆን ውስጡ ውስብስብ በሆነ የማሽን ጥርሶች የተሰራ ነው:: በመዘውሩ ላይ ከ 0-9 የተደረደሩ ቁጥሮች ሲኖሩት መዘውሩ አንድን ዙር በዞረ ቁጥር የሚቀጥለው ቁጥር በአንድ እተጨመረ ስሌት ይሰራል::
:
የማሽኑም ስም በሰሪው ስም #ፓስካሊን (Pascalin) ይባላል:: ከዛም #በሊቢኔዝ (Laibniz) በሚባል ሰው የማባዛት እና የማካፈልን ስሌት እንዲሰራ ተደርጎ ተሻሽልዋል::
:
የብሌዝ ፓስካልን አንድ ሶስት አባባሎች ልንገራቹ::
"Kinde word do not cost much. yet they accomplis much.
:
"all mean's miseries derive frome not being able to sit in a quiet room alone.
:
"since we can not know that ther is to be know about any thing we ought to know a little about ever thing.

Pages: 1