ሄሎ ሀበሻ ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
ተሳተፉ ፣ ኮመንት አድርጉ ፣ የራሳችሁን ፃፉ
0 users browsing Trains . | 1 guest
Pages: 1
Posted on 08-23-17, 06:46 am


Karma: 100
Posts: 339/426
Since: 07-12-15

Last post: 65 days
Last view: 65 days
ቻይና የዓለማችንን ፈጣን ባቡር ዳግም ልትሰራ ነዉ

ቻይና የአለማችን ፈጣኑን ባቡር እንደገና በመስራት ለአለም ለማስተዋወቅ እየሰራች መሆኑን ይፋ አደረገች፡፡ ቻይና ከዚህ ቀደም Fuxing የተሰኘ የአለማችን ፈጣን በሰአት 3መቶ ኪሎ ሜትር የሚጎዝ የከፍተኛ ፍጥነት ባቡር መስራtቷ ይታወሳል፡፡ በዚህ ባቡር ላይ እንደ አውሮፓዎቹ አቆጣጠር በ2011 በተከሰቱ ሁለት አደጋዎች ምክንያት የ40 ሰዎች ህይወትም አልፏል።

ይህን አደጋ ተከትሎ ተከልክሎ የነበረው በፍጥነት ማሽከርከር ከሚቀጥለው ሳምንት ጀምሮ አንዳንድ ባቡሮች እንደገና በከፍተኛ ፍጥነት ማለትም 350 ኪሎ ሜትር በሰዓት እንዲሄዱ ተፈቅዶላቸዋል። በቢጂንግ እና በሻንጋይ መካከል ያለዉ የጉዞ ርቀት አንድ ሰዓት ያህል ለማድረግም ታስቧል።

ሰባት የቻይና ስሪት የከፍተኛ ፍጥነት ባቡሮች ከመስከረም 21 ጀምሮ በከፍተኛ ፍጥነት እዲነዱ ይፈቀድላቸዋልም ተብሎል፡፡

የከፍተኛ ፍጥነት አገልግሎትን ለመመለስ ሲባል የባቡሮቹ ስም "Fuxing"ተብሏል።ይህ ማለት ቻይናን እንደገና ለማቀላጠፍ - ከሀገራዊ የመንግስት መፈክር እና የልማት እቅድ ጋር ተያይዞ የተሰየመ ስያሜ ነዉ።

ሁሉም ባቡሮች የአስቸኳይ ጊዜ አደጋ ባጋጠማቸው ጊዜ ባቡሮችን ፍጥነት ለመቀነስ እና ለማቆም የሚያስችል የተሻሻለ የክትትል ስርዓት ተጭኖለታል.

የሀገሪቱን የባቡር ሀዲድ ኦፕሬተር እንደሚለዉ ሃዲዱ በተሻለ ፍጥነት እንዲንቀሳቀስ በማድረግ በሰአት 400 ኪ.ሜ ፍጥነት መጓጓዣን ለማሻሻል እንደሚቻል ይታመናል ቻይና በአጠቃላይ 19,960 ኪሎ ሜትር ርቀት (12,400 ማይሎች) ከፍታ ባላቸው የባቡር ሐዲድች እንደሚኖራት ይጠበቃል።

Posted on 08-25-17, 12:47 pm


Karma: 100
Posts: 298/365
Since: 07-14-15

Last post: 244 days
Last view: 244 days
Teru neaw China tesera mean alebat
Pages: 1