ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣ ኑ እና የምትሉትን በሉ!
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
0 users browsing Movies. | 1 guest | 1 bot
Pages: 1
Posted on 08-22-17, 06:26 am


Karma: 100
Posts: 366/437
Since: 07-20-15

Last post: 50 days
Last view: 50 days
አይ የኢትዮጵያ ድራማ ተሳስቼ ከሆነ ንገሩኝ የዚ ልጅ ታሪክ ሞጋቾች ድራማ ላይ ተጠናቆ ነው የጠፋው ወይስ እንደለመዱት አረሳስተው ነው ያጠፉት ግን ምንድነው እዚም እዛም መነካካት ሁሌ ታሪኮች ወጥነት የላቸውም የግድ ነው ሚገፉት እናንተ ምን ትላላችሁ ስለ ሞጋቾች ጥሩ እና መጥፎ ነው ምትሉትን ስለ ድራማው ፃፉ
Posted on 08-22-17, 02:00 pm


Karma: 100
Posts: 367/601
Since: 08-27-16

Last post: 8 days
Last view: 41 min.
Pages: 1