ሄሎ ሀበሻ ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
ተሳተፉ ፣ ኮመንት አድርጉ ፣ የራሳችሁን ፃፉ
0 users browsing Computing. | 1 guest
Pages: 1
Posted on 08-19-17, 05:47 am


Karma: 90
Posts: 537/879
Since: 02-29-16

Last post: 34 days
Last view: 34 days
#ሁለተኛው_ትውልድ_ኮምፒዩተር (ትራዚስተርስ ኮምፒዩተር) 1959-1964
:
በዚህ ግዜ ዋና ዋና ግኝቶች:-
->በቫኪዩም ቲዩብ ፈንታ ትራንዚስተርስ መተካት
->መረጃዎችንና ፕሮግራሞችን ማግኔታዊ በሆነ መልኩ ማስቀመጥ መቻሉ ነው::
እነዚህ ኮምፒዩተሮች እንደ ስዊችስ (Switches) መገልገያ ትራዚስተርስ (Transistors) በመያዝ ይታወቃሉ::
->በዚህ አማካኝነት ኮምፒውተር በአማካኝ እስከ 10000 ድምሮችን በሰኮንድ ውስጥ መስጠት መቻሉ ነው::
->ከዚህ በተጨማሪ ለየት የሚያደርጉ ነጥቦች የኮምፒዩተር በመጠን አነስተኛ ሆነው መሰረታቸው ውጤትን የመስጠት ፍጥነቱ የዉጤቱ አስተማማኝነት መጨመሩ እና መረጃን ተቀብሎ ውጤት ለመስጠት ያለው ብቃት ሁሉ ይጠቃለላል::
:
በሁለተኛው ትውልድ የምንላቸው ኮምፒዩተሮች የሚጠቀሙበት ኦፕሬቲንግ ሲስተም ፕሮግራሞች #አሴምብለር (Assemblers) እና #ኮምፓይለር (Compilers) ይይዛሉ በዚህ ትውልድ ከማሽን Languge በተጨማሪ Programing Language ተፈጥረው ነብር::
:
Posted on 08-19-17, 01:52 pm


Karma: 100
Posts: 362/610
Since: 08-27-16

Last post: 49 days
Last view: 7 days
Pages: 1