ሄሎ ሀበሻ ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
ተሳተፉ ፣ ኮመንት አድርጉ ፣ የራሳችሁን ፃፉ
0 users browsing Computing. | 1 guest
Pages: 1
Posted on 08-14-17, 09:00 pm


Karma: 90
Posts: 530/879
Since: 02-29-16

Last post: 34 days
Last view: 34 days
የኮምፒውተር ታሪካዊ አመጣጥ
:
ኮምፒውተሮች ከተሰሩበት አካል እና እንደሚሰጡት አገልግሎት ስፋት በአምስት እንከፍላቸዋለን ዛሬ የመጀመርያውን እናያለን::
:
#አንደኛው_ትውልድ ኮምፒውተር (1940-1956) =>የመጀመርያው ኤሌክትሮኒክ የቁጥር ቅንጅትንና የሂሳብ ስሌት የሚሰራ የኮምፒውተር (Electronic Numerical Intergrator and Calcultor) #ENIAC" ነው:: ኢኒያክ ፕሮግራም ለማድረግ በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ የኤሌክትሪክ ገመዶች በማገናኘት የሚሰራ ሲሆን እጅግ አድካሚና ጊዜ የሚፈጅ ነበር መሳርያው 5000 ድምሮችን በሴኮንድ የመስራት አቅም አለው::...

Pages: 1