ሄሎ ሀበሻ ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
ተሳተፉ ፣ ኮመንት አድርጉ ፣ የራሳችሁን ፃፉ
0 users browsing ልጅነት. | 1 guest
Pages: 1
Posted on 08-11-17, 05:36 am


Karma: 100
Posts: 327/426
Since: 07-12-15

Last post: 506 days
Last view: 506 days
እናንተ በየትኛው ምክንያት ተገርፋችሁ ታውቃላችሁ

ከሰሞኑ በተደረገ አንድ ጥናት መሠረት የድሮ ልጅ በብዙ ምክንያት ሲገረፍ እንደኖረ ተረጋግጧል፡፡ ከምክንያቶቹ ጥቂቶቹ እነሆ...
...
1. ሲገረፍ ካለቀሰ አነሰኝ ብለህ ነው ተብሎ ይገረፋል
...
2. ሲገረፍ ካላለቀሰ ጥጋብ ልቡን ደፍኖታል ተብሎ ይገረፋል
...
3. ሳይገረፍ ካለቀሰ ቅብጠት ነው ተብሎ ይገረፋል
...
4. ታላላቆቹ ቆመው ከተቀመጠ ንቀት ነው ተብሎ ይገረፋል
...
5. ታላላቆቹ ተቀምጠው ከቆመ ምን ይገትርሀል ተብሎ ይገረፋል
...
6. ታላላቆቹ በተቀመጡበት አቅራቢያ ከተመላለሰ ትልቅ ሰው ፊት ምን ውርውር ያሰኝሀል ተብሎ ይገረፋል
...
7. ለታላላቆቹ መልስ ከሰጠ አትመልስልኝ ተብሎ ይገረፋል
...
8. ለታላላቆቹ መልስ ካልሰጠ ምን ይዘጋሀል ተብሎ ይገረፋል
...
9. አልበላም ካለ የት በልተህ ነው የመጣኸው ተብሎ ይገረፋል
...
10. ጎረቤት ሄዶ ከበላ ቤትህ ማን ከልክሎህ ነው ሰው ቤት የምትበላው ተብሎ ይገረፋል
...
11. በፍጥነት ከበላ ምን ያስገበግብሀል ተብሎ ይገረፋል
...
12. ቀስ ብሎ ከበላ ጎረስ ጎረስ አርገህ አትነሳም ወይ ተብሎ ይገረፋል
...
13. ብዙ ከበላ ሆዳም ተብሎ ይገረፋል
...
14. ተደባድቦ ከተሸነፈ አንተስ እጅ የለህም ተብሎ ይገረፋል
...
15. ተደባድቦ ካሸነፈ ጥጋበኛ ተብሎ ይገረፋል
...
16. ሲሄድ ከወደቀ እያየህ አትሄድም ተብሎ ይገረፋል
...
17. ሲሄድ ቀስ ካለ ምን ይጎትትሀል ተብሎ ይገረፋል
...
18. ሲሄድ ከቸኮለ ምን ያንቀለቅልሀል ተብሎ ይገረፋል...
...
Posted on 08-11-17, 06:35 am (rev. 1 by Abresh alexo on 08-11-17, 06:35 am)


Karma: 100
Posts: 280/365
Since: 07-14-15

Last post: 684 days
Last view: 125 days
Ene bea 1 geaw Anchis Melu!?
Posted on 08-11-17, 07:28 pm


Karma: 100
Posts: 334/627
Since: 08-27-16

Last post: 41 days
Last view: 6 hours
ከ18ቱ፡ ውስጥ፡አንዱም፡አልደረሰብኝም።ግን፡
ከትምሕርት፡ቤት፡ቀርቼ፡ከሰፈር፡ልጆች፡ጋር፡
ብይ፡እና፡የቁልፍ፡ቁማር፡ስጫወት፡ተይዤ፡ተገርፌአለሁ።
የመጀመሪያውና፡የመጨረሻው፡ነበር።
Posted on 08-12-17, 07:46 am


Karma: 90
Posts: 522/887
Since: 02-29-16

Last post: 373 days
Last view: 373 days
በቁጥር አንድ ላይ በላው ምክን ያት በደንብ ነው ስገረፍ ያደኩት
Posted on 08-12-17, 04:47 pm


Karma: 100
Posts: 330/426
Since: 07-12-15

Last post: 506 days
Last view: 506 days
3 እና 9 እገረፍ ነበር
Posted on 08-12-17, 05:34 pm


Karma: 100
Posts: 339/627
Since: 08-27-16

Last post: 41 days
Last view: 6 hours
9፡ነኛ፡ቁጥር፡አልበላም፡ካልኩኝ፡እናቴ፡ተወው፡
የአኩራፊ፡ምሳው፡እራቱ፡ነው፡ትለኝ፡ነበር።
ልክ፡ነች።
Posted on 08-13-17, 01:55 am


Karma: 100
Posts: 333/426
Since: 07-12-15

Last post: 506 days
Last view: 506 days
በእናትህ አባባል እስማማለሁ ጥሩ አባባል ነው ተመችቶኛል
Posted on 08-14-17, 08:15 am


Karma: 100
Posts: 288/365
Since: 07-14-15

Last post: 684 days
Last view: 125 days
Wuuu Melu aschegari neberesha
Pages: 1