ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣ ኑ እና የምትሉትን በሉ!
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
0 users browsing General Foods. | 1 guest
Pages: 1
Posted on 08-10-17, 07:32 am


Karma: 100
Posts: 324/400
Since: 07-12-15

Last post: 12 days
Last view: 12 days
የካሮት ጭማቂ 9 የጤና በረከቶች

1. የካሮት ጭማቂ ለቆዳ ውበትና ጤንነት ወሳኝ ነው፡፡

2. የካሮት ጭማቂ መጠጣት የጉበትንና በምግብ መፈጨት ስርዓት ውስጥ ያሉትን አካላት ጤንነት የተጠበቀ እንዲሆን ያደርጋል፡፡

3. የካሮት ጭማቂ አነስተኛ ካሎሪ ያለው ስለሆነ ለክብደት መቀነስ ተመራጭ ነው፡፡

4. በካሮት ጭማቂ ውስጥ ያለው ቫይታሚን ኢ ካንሰርን በመከላከል ይረዳል፡፡

5. የካሮት ጭማቂ መጠጣት ከእርጅና ጋር ተያይዘው የሚመጡ የህመም ስሜቶችን ይቀንሳል፡፡

6. በካሮት ውስጥ የሚገኘው ቫይታሚን ኤ የአይንን የማየት ብቃት ከማሻሻሉም በላይ የአጥንት መሳሳትና መሰል የአጥንት ችግሮችንም ይከላከላል፡፡

7. በካሮት ጭማቂ ውስጥ የሚገኘው ፖታሲየም ኮልስትሮልን ያስወግዳል፡፡

8. የካሮት ጭማቂ በቤታ ካሮቲን የበለጸገ በመሆኑ ህዋሳትን ከጉዳት በመጠበቅ እርጅናን ይከላከላል፡፡

9. በካሮት ውስጥ የሚገኘውን ቤታ ካሮቲን አካላችን ወደ ቫይታሚን ኤ ስለሚለውጠው የአካላችን ጤንነት የተጠበቀ እንዲሆን ያደርገዋል፡፡

10. ላላወቀ እናሰውቅ፣ ሼር በማድረግ.....................

Posted on 08-10-17, 08:21 am


Karma: 100
Posts: 276/340
Since: 07-14-15

Last post: 1 day
Last view: 1 day
Enamesegenalen Melu!
Posted on 08-10-17, 12:35 pm


Karma: 100
Posts: 332/571
Since: 08-27-16

Last post: 3 days
Last view: 12 hours
ከአታክልት፡ውስጥ፡ብዙ፡ጥቅምን፡ከሚሰጡት፡አንዱ፡ነው።
አንዲት፡በዘመኗ፡በጣም፡የታወቀች፡የሙቪ፡ስታር፡እንዲህ፡ብላለች።
I never worry about diets. The only carrots that interest me
are the number you get in a diamond.
Mae West

Posted on 08-11-17, 05:26 am


Karma: 100
Posts: 325/400
Since: 07-12-15

Last post: 12 days
Last view: 12 days
u are welcome abrish, 12 she right i like eating carrots and it has many benefits
Pages: 1