ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣ ኑ እና የምትሉትን በሉ!
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
0 users browsing General Foods. | 2 guests
Pages: 1
Posted on 08-10-17, 07:21 am


Karma: 100
Posts: 321/425
Since: 07-12-15

Last post: 6 days
Last view: 6 days
ከዝንጅብል ጥቅሞች በጥቂቱ
የበሽታዎች ሁሉ መፍትሄ ሳይያዙ በፊት ጤናማ አመጋገብና የአኗኗር ዘይቤን ማስተካከል ነው!! የእለቱ መልዕክታችን ሲሆን ለዛሬ በዝንጅብል ዙሪያ አራት ነጥቦችን ይዘንላችሁ መጥተናል… ማንበብ ከመጀመርዎ በፊት ሌሎችም ይደርሳቸው ዘንድ መረጃውን አሁኑኑ ሼር እናድርገው
1) የደም ዝውውርን ይጨምራል
የደም ዝውውር እንዲኖር በማድረግ ለልብ ሕመም፤ለስትሮክ እና ለደም ግፊት ተጋላጭነትን ይቀንሳል፡፡ እንዲሁም የኮሌስትሮል መጠንንም ይቀንሳል፡፡
2) ሕመም የመከላከል አቅምን ይጨምራል
ጥናቶች እንደሚያሳዩት ዝንጅብል ሕመም የመከላከል አቅምን ከመጨመር ባለፈ ካንሰርን የመከላከል አቅም አለው፡፡
3) የምግብ መፈጨትን ያፋጥናል
ማቅለሽለሽን ከማስታገስ ጥቅም ያለው ዝንጅብል ለምግብ መፈጨትና የሆድ ሕመምን ለማስታገስ ይጠቅማል፡፡
4) ሕመምን ያስታግሳል
በኢንፌክሽን ምክንያት የሚከሠቱ ሕመሞችንና እብጠቶችን ይቀንሳል፡፡ለመገጣጠሚያ ላይ ሕመም፤ለአስም፤ለራስ ምታት፤ለማይግሬን ለጉንፋን እና ለጉሮሮ ሕመም ዝንጅብልን በመጠቀም ሕመምን ማስታገስ ይቻላል፡፡ ሌሎችም ይደርሳቸው ዘንድ መረጃውን አሁኑኑ ሼር እናድርገው

Posted on 08-10-17, 08:27 am


Karma: 100
Posts: 279/365
Since: 07-14-15

Last post: 57 days
Last view: 57 days
Tn'x Melu!Ene melew Melu wedea Meremeru gebash enda!?
Posted on 08-10-17, 11:51 am


Karma: 100
Posts: 331/601
Since: 08-27-16

Last post: 5 days
Last view: 17 hours
በጣም፡ጥሩ፡ምክር፡ነው።
Pages: 1