ሄሎ ሀበሻ ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
ተሳተፉ ፣ ኮመንት አድርጉ ፣ የራሳችሁን ፃፉ
0 users browsing Religion. | 1 guest
Pages: 1
Posted on 08-06-17, 06:24 pm


Karma: 90
Posts: 514/879
Since: 02-29-16

Last post: 92 days
Last view: 92 days
ፆመ ፍልሰታ ከስንት እስከ ስንት ነው
12yeempfasillg! አጠቃላይ የፆም ካላንደሩ ወይም አቆጣጠሩ ካለህ ፖስት አርገው በሁለቱም የቀን አቆጣጠር ቢሆን አሪፍ ነው
Posted on 08-06-17, 09:37 pm


Karma: 100
Posts: 317/614
Since: 08-27-16

Last post: 2 days
Last view: 1 day
የፍልሰታ፡ጾም፡መግቢያ፡የነገ፡ሰኞ፡ነሐሴ፡አንድ፡ቀን፡ነው፡August 7,2017
ደብረ፡ታቦር፡ቡሄ፡ነሐሴ፡13 ሲሆን፡August 19, 2017 ይሆናል።
የሚፈሰከውም፡በእመቤታችን፡የዕርገቷ፡ቀን፡በነሐሴ፡16 ማክሰኞ፡August 22, 2017 መሆኑ፡ነው።

ይህንን፡እድል፡ስለሰጠኸኝ፡
እግዚአብሔር፡ይስጥልኝ
Posted on 08-07-17, 08:53 am


Karma: 100
Posts: 268/365
Since: 07-14-15

Last post: 270 days
Last view: 270 days
Lek neaw
Posted on 08-07-17, 10:57 pm


Karma: 90
Posts: 517/879
Since: 02-29-16

Last post: 92 days
Last view: 92 days
በጣም አመሰግናለሁ 12 ከቻልክ የሁሉንም አጽዋማት ካሌንደር ፖስት ብታደርግ
Posted on 08-08-17, 04:26 pm


Karma: 100
Posts: 326/614
Since: 08-27-16

Last post: 2 days
Last view: 1 day
ምስጋና፡ለእግዚአብሄር።

አሁን፡ያለንበት፡ወር፡12ኛው፡የነሐሴ፡ወር፡ነው።በዚሁም፡ወር፡በ24 ረቡዕ፡Aug. 30 ዕረፍቱ፡ለአቡነ፡ተክለ፡ሃይማኖት፡ሆኖ፡13ኛው፡ጳጉሜን፡1 ረቡዕ፡Sept.6, 2017 ይሆናል።
ረቡዕ፡3 Sept.8, 2017 ከሰማይ፡የሚወርደውን፡ዝናብ፡የቅዱስ፡ሩፋኤል፡በረከት፡ነው፡ብለን፡እንጠመቃለን። እሑድ፡ጳጉሜን፡5 ማለት፡Sept.10, 2017 ዓመቱ፡አልቆ፡
ሰኞ፡መስከረም፡አንድ፡ቀን፡የዘመን፡መለወጫ፡ቅዱስ፡ዮሐንስ፡ሆኖ፡እንኳን፡ከዘመነ፡ማቴዎስ፡ወደ፡ዘመነ፡ማርቆስ፡በሰላም፡አሸጋገራችሁ፡እንባባላለን።

አግዚአብሔር፡ሁላችንንም፡በሠላም፡ያድርሰንና፡ (የዚያ፡ሰው፡ይበለንና፡) የ2010 በዓሎችን፡አዲሱ፡የቀን፡መቁጠሪያ፡ሲወጣ፡እንወያያለን።
Posted on 08-12-17, 07:47 am


Karma: 90
Posts: 523/879
Since: 02-29-16

Last post: 92 days
Last view: 92 days
እሺ አመሰግናለሁ
Posted on 08-12-17, 01:03 pm


Karma: 100
Posts: 335/614
Since: 08-27-16

Last post: 2 days
Last view: 1 day
Pages: 1