ሄሎ ሀበሻ ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
ተሳተፉ ፣ ኮመንት አድርጉ ፣ የራሳችሁን ፃፉ
0 users browsing Computing. | 1 guest
Pages: 1
Posted on 08-06-17, 02:20 am


Karma: 90
Posts: 513/879
Since: 02-29-16

Last post: 33 days
Last view: 33 days
how do u plug java code in php
as an example lets take this code
ፕሮግራመሮች ትፈለጋላችሁ ፡ ምን ያህል የኢትዮ ፕሮግራመሮች አላችሁ
እንዴት ነው የጃቫን ኮድ ፒኤችፒ ውስት ምትፅፉት
ለምሳሌ ይሄን ኮድ እንጠቀም

<script async src="//pagead2.googlesyndication.com/pagead/js/adsbygoogle.js"></script>
<script>
(adsbygoogle = window.adsbygoogle || []).push({
google_ad_client: "ca-pub-6804718789467829",
enable_page_level_ads: true
});
</script>

how do u put it in php

Posted on 08-07-17, 12:04 pm


Karma: 100
Posts: 322/610
Since: 08-27-16

Last post: 48 days
Last view: 6 days
አይይ፡የአራዳ፡ልጅ፡!!!
አሁን፡ይህን፡ፖስት፡ያደረከው፡ፊድባክ፡አገኛለሁኝ፡ብለህ፡ነው፡
ተሳታፊው፡ከ10 አይበልጡም።ከዚህቹውም፡ፖስት፡የሚያደርጉት፡
አንዳንዶቹ፡ሀሀ፡ሁሁ፡ሂሂ፡ሄሄ፡ሆሆ፡ብለው፡ነው።
የዩኒቨርስቲን፡ኮርስ፡ለኤለመንተሪ፡ማቅረብ፡እንደማለት፡ነው።
ባጭሩ፡በፈረንጆቹ፡አነጋገር፡”Get real” ነው፡የምልህ።

Posted on 08-07-17, 10:58 pm


Karma: 90
Posts: 518/879
Since: 02-29-16

Last post: 33 days
Last view: 33 days
ምን ላርግ ሚሳተፉት ይነሱ እንጂ የሚያዩት ብዙ ናቸው ብዬ እኮ ነው
Posted on 08-08-17, 06:13 pm


Karma: 100
Posts: 327/610
Since: 08-27-16

Last post: 48 days
Last view: 6 days
Pages: 1