ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣ ኑ እና የምትሉትን በሉ!
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
0 users browsing Ethiopian News & Events አዲስ ዜና. | 10 guests
Pages: 1
Posted on 07-31-17, 06:31 pm


Karma: 90
Posts: 503/848
Since: 02-29-16

Last post: 9 days
Last view: 8 days
ነብስ ይማር አባባ ተስፋዬ። (1924-2017)
****
አባባ ተስፋዬ በባሌ ክፍለ ሃገር 1924 ዓ.ም. (በአዉሮፓዉያን አቆጣጠር) ተወለዱ። በልጅነታቸው ወደ አዲስ አበባ በመሄድ በኮከበ ጽባህ ትምህርት ቤት ተምረዋል። የመጀመሪያ ስራቸው ተዋናይነት እንደሆነ የሚነገርላቸው አባባ ተስፋዬ በወቅቱ የሴት ተዋንያን ባለመኖሩ ወክለው ይተውኑ ነበር:: “ኤዲፐስ ንጉስ”፣ “አሉላ አባነጋ”፣ “አቴሎ”፣ “ስነ ስቅለት” እና “ሀ ሁ በስድስት ወር” የተወኑባቸው የመድረክ ስራዎች ሲሆኑ የድርሰት ስራዎችም አበርክተዋል።
አባባ ተስፋዬ ከተውኔቱ በበለጠ ከህዝ ዘንድ ያገነናቸው ስራ በኢትዮጵያ ቴሌቭዥን የህጻናት እና የልጆች ተረት በሚያቀርቡበት ጊዜ ነው። አባባ ተስፋዬ ተረቶቻቸው ምክር አዘል ከመሆናቸውም በላይ በድርጊት የታገዙ በመሆናቸው በብዙ ኢትዮጵያዊያን ህጻናት ዘንድ ልዩ ትዝታ አላቸው። እንዲሁም 4 የተረት ድርሰት መጻህፍት ጽፈዋል።
ዛሬ በ93 ዓመታቸው ማረፋቸው ሰምተናል፣ ነፍሳቸዉን በገነት ያኑርልን።

Posted on 07-31-17, 07:07 pm


Karma: 100
Posts: 296/605
Since: 08-27-16

Last post: 5 days
Last view: 1 hour
አሜን፡
የብዙ፡ኢትዮጵውያን፡ልጆች፡ባለውለታ፡ነበሩ።
እግዚአብሔር፡ነፍሳቸውን፡ይማር።
Posted on 07-31-17, 08:31 pm


Karma: 95
Posts: 620/845
Since: 07-22-15

Last post: 152 days
Last view: 12 days
RIP
Posted on 08-01-17, 06:14 am


Karma: 100
Posts: 310/425
Since: 07-12-15

Last post: 100 days
Last view: 100 days
nefs yimar....ye ethiopia abat
Posted on 08-02-17, 06:54 am


Karma: 100
Posts: 253/365
Since: 07-14-15

Last post: 151 days
Last view: 151 days
Nebs yemar!!!
Posted on 08-02-17, 07:26 pm


Karma: 100
Posts: 342/440
Since: 07-20-15

Last post: 24 days
Last view: 24 days
nefs yimar
Pages: 1