ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣ ኑ እና የምትሉትን በሉ!
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
0 users browsing Ethiopian News & Events አዲስ ዜና. | 2 guests | 2 bots
Pages: 1
Posted on 07-30-17, 06:18 pm


Karma: 90
Posts: 498/838
Since: 02-29-16

Last post: 1 day
Last view: 1 day
♥ "ጋብቻውን ፈቅደናል፤ ይሁን ብለናል" ~ ሽማግሌዎቹ
* ልጅት የቢሸፍቱ ልጅ ናት
የሰብለ አድማሱ ገብሬ ቤተሰቦች ኮሜድያን ደረጄ ሀይሌ ለላካቸው ሽማግሌዎች፤ (አያልነህ ሙላቱ፣ አረጋኸኝ ወራሽ፣ ሽመልስ በቀለ፣ አለማየሁ ታደሰ እና ታምሩ ብርሃኑ) የጋብቻ "ይሁንታ" ሰጥተዋል።
ሠርጋቸው ለጥቅምት 2010 ቀን ተቆርጧል።
እንኳን ደስ አለህ!

Pages: 1