ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣ ኑ እና የምትሉትን በሉ!
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
0 users browsing Ethiopian News & Events አዲስ ዜና. | 3 guests
Pages: 1
Posted on 07-16-17, 05:33 am


Karma: 100
Posts: 200/746
Since: 03-20-17

Last post: 18 hours
Last view: 18 hours
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ለ2018 የቻን ውድድር ለማለፍ ከጀቡቲ ጋር ያደረገውን የማጣሪያ ጨዋታ 5 ለ 1 አሽንፉል።

ለዋልያዎቹ ጌታነህ ከበደ አራት ግቦችን ከመረብ ሲያሳርፍ ቀሪዋን ግብ ሙሉዓለም መስፍን አስቆጥሯል፡፡
ዋልያዎቹ በቀጣዩ ሳምንት በሀዋሳ ከጂቡቲ ጋር የመልስ ጨዋታቸውን የሚያደርጉ ይሆናል።

Posted on 08-06-17, 08:19 pm


Karma: 100
Posts: 243/746
Since: 03-20-17

Last post: 18 hours
Last view: 18 hours
እረሳችኋቸው እሳ ከዛምቢያ የወዳጅነት ተጫውተው 0 ለ 0 ወተዋል
Pages: 1