ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣ ኑ እና የምትሉትን በሉ!
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
0 users browsing Personal Blog የመጣጥፍ ቦታ. | 1 guest | 1 bot
Pages: 1
Posted on 07-15-17, 08:46 pm


Karma: 100
Posts: 231/590
Since: 08-27-16

Last post: 24 days
Last view: 10 hours
Posted on 07-15-17, 09:11 pm


Karma: 90
Posts: 473/798
Since: 02-29-16

Last post: 1 hour
Last view: 1 hour
very nice information bro..keep it up
Posted on 07-16-17, 01:55 am


Karma: 100
Posts: 307/424
Since: 07-20-15

Last post: 5 days
Last view: 5 days
useful information 12yeempfasillg! if u can find i would love to read what tewodros did
Posted on 07-16-17, 05:02 am


Karma: 95
Posts: 590/791
Since: 07-22-15

Last post: 4 days
Last view: 1 day
Tadia yahunochu mndnew yeserut
Posted on 07-16-17, 04:00 pm


Karma: 100
Posts: 234/590
Since: 08-27-16

Last post: 24 days
Last view: 10 hours
ሠላም፡ቲጂ፡
ይሄው፡ስለ አጼ፡ቴወድሮስ፡በከፊል፡ፖስት፡አድርጌልሻለሁ።
ሙሉውን፡ከዚህ፡ሳይት፡ገብተሽ፡ማንበብ፡ትችያለሽ፡ከብርድ፡
እንኳን፡በመጠኑ፡ቢያድንሽ።

http://www.google.com/webhp?ei=W4ZrWa3SKIay-wGaoIHwBQ&ved=0EKkuCAkoBA#q=tewodros


Posted on 07-17-17, 07:54 am


Karma: 100
Posts: 229/362
Since: 07-14-15

Last post: 10 days
Last view: 4 days
Teru neaw gean ndesu teyeqelege Feker!?
Posted on 07-26-17, 03:10 pm


Karma: 100
Posts: 274/590
Since: 08-27-16

Last post: 24 days
Last view: 10 hours
ሰለ፡ወፍጮው፡የተገለጸ፡ማብራሪያ።

ጉዳዩ እንደዚህ ነው:

የሸዋው ንጉሥ ሣህለሥላሴ ነበሩ በ1835ዓም ገደማ በውሃ የሚሠራ ወፍጮ ያስተከሉት። ሆኖም ድርጊቱ የሠይጣን ሥራ ነው ብለው ቀሳውስት በመቃወማቻቸው እና በዚህ ወፍጮ የተፈጨውን የበላ የሰይጣን አገልጋይ ነው ብለው በመገዘታችው ወፍጮው ፈራርሶ ወደቀ። ቀጥሎም አጼ ቴዎድሮሰ ወፍጮ እንዲያስተክሉ ቢነገራቸውም “የሴቶቻችንን ክንድ ምን ልናደርግበት ነው?” ብለው ከለከሉ። አጼ ዮሐንስ ግን ጉዳዩ ጠቃሚ መሆኑን ተገንዝበው በጉዞ ላይ ፈጪ ሴቶችን ከማጓጓዝ የሚረዳን ነው ብለው ወፍጮ ለማስገባት ቢሞክሩም በሣህለሥላሴ የደረሰው ተቃውሞ በሳቸውም ላይ ደረሰባቸው። ሆኖም ማንኛውንም ተቃውሞና ውግዘት አሸንፈው ወፍጮን ያቋቋሙት ምኒልክ ናቸው።በአድዋ ዘመቻ ጊዜ ጓዙን ያበዛው የፈጪና የወፍጮ ጭነት መሆኑን ያስተዋሉት ምኒልክ በ1893ዓም በስቴቬኒ አማካኝነት ለራሳቸው ወፍጮ አስተከሉ። ወፍጮው የሚፈጨው በሰይጣን ሳይሆን በሰው መሆኑን ለማሳየት ምኒልክ ወፍጮው ቤት እየሄዱ በአስፈጪነት ተግባር ተካፋይ ሆኑ።ንጉሡ ግብር በሚያበሉበት ጊዜም መኳንንቱና ካህናቱ ሰይጣን በፈጨው ዱቄት የተሰራውን እንጀራ አንበላም ሲሉ ምኒልክ ደግሞ በእጅ በተፈጨ ዱቄት የተሰራውን አልበላም አሉ። ምክንያታቸውን ሲያስረዱም “ፈጫዪቱ በምትፈጭበት ጊዜ ንፈጧ ሲመጣ ተናፍጣ ወዲያው ትፈጫለች ኩሷን ጠርጋ ወዲያው ትፈጫለች። . . . ለዚህ ነው በንፁህ ድንጋይ የተፈጨውን የመኪናን ዱቄት የምንወደው ” ብለው ነበር። ታሪኩ በዚህ አያበቃም በዱቄቱ አሁን “የፈረንጅ ዳቦ” የሚባለው እንዲሠራና እንዲሸጥ ያደረጉት እርሳቸው ናቸው። (ምንጭ: የጳውሎስ ኞኞ “አጤ ምኒልክ” ገጽ. 337-338)

ለሰጡት አስተያየት ከልብ ለማመስገን እንወዳለን እንደሚገባው አስተካክለናል። እዚህ ላይ ሁሉም አልሰፈረም እንጂ የእምዬ ምኒልክ በበርካታ አንደኛዎች ተዘርዝሮ የሚያልቅ አይመስልም።

የጎልጉል አርታኢ
Posted on 07-29-17, 12:16 am


Karma: 100
Posts: 331/424
Since: 07-20-15

Last post: 5 days
Last view: 5 days
thanks 12yeempfasillg!
Posted on 07-29-17, 12:29 am


Karma: 100
Posts: 285/590
Since: 08-27-16

Last post: 24 days
Last view: 10 hours
You are welcome TG
Pages: 1