ሄሎ ሀበሻ ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
ተሳተፉ ፣ ኮመንት አድርጉ ፣ የራሳችሁን ፃፉ
0 users browsing Cooking & Recipes . | 1 guest
Pages: 1
Posted on 07-14-17, 09:45 pm


Karma: 100
Posts: 83/94
Since: 08-19-16

Last post: 240 days
Last view: 47 days
የበርበሬ እርጥብ ቅመም አዘገጃጀት
----------------------------
የሚያስፈልጉ ነገሮች
---------------
1. ዝንጅብል
2. ነጭ ሽንኩርት
3. ጤናዳም
4. ስጋ መጥበሻ
5. ቀይ ሽንኩርት
6. አብሽ
7. በሶ ብላ
8. ወፍራም ጠላ ወይም ጠጅ
9. ትልቅ ሙቀጫ ወይም መፍጫ ማሽን

ከላይ ከ 1-8 የተዘረዘሩትን እርጥብ ቅመሞች ከማሳ ልይ በጊዜአችው የታጨዱና የተመረቱ እንዲሁም ንፁህ መሆናቸውን አይታችሁ ግዙ

እንደአስፈላጊነታቸው እያንዳንዳቸውን ለየብቻ አጥባችሁ አላስፈላጊ ነገር በውስጣቸው ካለ ለቅማችሁ አፅዱ

የሚላጠውን በመላጥ የሚቀነጠሰውን በመቀንጠስ የሚከተፈውን ገርደፍ ገርደፍ በማድረግ ቀላቅላችሁ በሙቀጫ በመውቀጥ ደልዛችሁ በመጨረስ እርጥብ ቅመም ማዘጋጀት ትችላላችሁ
Posted on 07-15-17, 02:00 pm


Karma: 100
Posts: 230/610
Since: 08-27-16

Last post: 52 days
Last view: 1 day
Posted on 07-16-17, 03:47 am


Karma: 100
Posts: 85/94
Since: 08-19-16

Last post: 240 days
Last view: 47 days
አሜን
Pages: 1