ሄሎ ሀበሻ ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
ተሳተፉ ፣ ኮመንት አድርጉ ፣ የራሳችሁን ፃፉ
0 users browsing Music. | 1 guest
Pages: 1
Posted on 09-27-15, 01:25 am (rev. 3 by ፍቅር በፍቅር on 09-27-15, 01:27 am)


Karma: 95
Posts: 158/850
Since: 07-22-15

Last post: 238 days
Last view: 149 days
መስከረም 17 በሚካሄደው ውድድር ማን አንደኛ የሚወጣ ይመስላቹሃል ትክክለኛ ግምት ለገመተ እንደ ባላገሩ አይዶል 1ኛ ለመለሰ 300000 ለ2ኛ 150000 ለ3ኛው ደሞ 75000 መሸለም ነበር
Posted on 09-27-15, 02:19 am


Karma: 100
Posts: 37/444
Since: 07-20-15

Last post: 221 days
Last view: 221 days
I like C...
Posted on 09-27-15, 03:56 am


Karma: 95
Posts: 160/850
Since: 07-22-15

Last post: 238 days
Last view: 149 days
የመጀመሪያው በቴክኒክ ስህተት ነው በዚህኛው ይስተካከል እዚህኛው ላይ ትክክለኛ ግምት የሰጠ 1ኛ ለመለሰ 350000 ለ2ኛው 175000 ለ3ኛው ደሞ 100000 መሸለም ይቻላል ቢባልስ? ለማንኛውም ግምታቹን አስቀምጡ መስከረም 17 በሚደረገው የባላገሩ አይዶል ውድድር ማን ያሸንፋል ያልገመተ ተገመተ
Posted on 09-27-15, 03:59 am


Karma: 100
Posts: 61/116
Since: 07-19-15

Last post: 1162 days
Last view: 954 days
I think , C will win 1st place, D will be 2nd place and I have no clue who will win 3rd place lol
Posted on 09-28-15, 10:02 pm (rev. 5 by ፍቅር በፍቅር on 09-29-15, 04:20 pm)


Karma: 95
Posts: 161/850
Since: 07-22-15

Last post: 238 days
Last view: 149 days
የባላገሩ ምርጥ በዳዊት አሸናፊነት ተጠናቀቀ የሀበሻኮም የግምት አሸናፊ ደሞ እኔ ነኝ ሽልማቱን ለኩላሊት ህመምተኞች ለሚሰራው ሆስፒታል ሰጥቻለው ቢኒማነ 3ኛውን በትገምት ጥሩነበር ለዛሬ አልተሳካልህም ለሚቀጥለው ተዘጋጅ
Posted on 09-29-15, 02:00 pm


Karma: 100
Posts: 1/1
Since: 09-29-15

Last post: 1483 days
Last view: 1483 days
What a performance by Dawit Tsige...he is amazing. I was able to enjoy the different performers over the past few months. Everyone is talented but always some one stands out. Above all the credit goes to Abraham and his crew
Pages: 1