ሄሎ ሀበሻ ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
ተሳተፉ ፣ ኮመንት አድርጉ ፣ የራሳችሁን ፃፉ
0 users browsing Holidays. | 1 guest
Pages: 1
Posted on 09-23-15, 08:58 pm (rev. 1 by ፍቅር በፍቅር on 09-23-15, 08:59 pm)


Karma: 95
Posts: 151/852
Since: 07-22-15

Last post: 192 days
Last view: 107 days
መልካም በአል ለእስልምና እምነት ተከታዮች
Posted on 09-23-15, 10:08 pm


Karma: 95
Posts: 120/273
Since: 06-18-15

Last post: 1346 days
Last view: 1112 days
መልካም አረፋ ለእስልምና እምነት ተከታዮች
Posted on 09-25-15, 05:44 pm


Karma: 95
Posts: 154/852
Since: 07-22-15

Last post: 192 days
Last view: 107 days
Posted on 09-25-15, 11:04 pm


Karma: 95
Posts: 125/273
Since: 06-18-15

Last post: 1346 days
Last view: 1112 days
hahaha
Posted on 09-25-15, 11:41 pm


Karma: 100
Posts: 30/426
Since: 07-12-15

Last post: 441 days
Last view: 441 days
ፍቅር በፍቅር keep it coming lol funny
Posted on 09-26-15, 08:44 pm (rev. 4 by ፍቅር በፍቅር on 09-26-15, 11:07 pm)


Karma: 95
Posts: 156/852
Since: 07-22-15

Last post: 192 days
Last view: 107 days
እሺ ማሂ ካልሽ
እንግዲህ አማርኛ እናንተም ሞባይላቹም ለሚያነብላቹ ነው ለሌሎቹ ያዘነና መተርጎም የምትፈልጉ መብታቹ ነውተርጉሙላቸው
ከወደ ሀገር ቤት ነው አንዷ እህቴ የሆነችውን እንሆ ልበላቹ የሴቶች ጉዳይ ልጅቱ ቤቲ ትባላለች ካባቷ ጋር ነው
ቤቲ: አባዬ ላገባ ነው
አባት: ልጁ ማነው? አውቀዋለው?
ቤቲ: አታውቀውም facebook ላይ ነው የተዋወኩት አንድ
አመት ሙሉ በ messenger ቻት ካረግን በኋላ ለፍቅር
ጠየቀኝ እኔም ከሱ ይምጣ ብዬ እንጂ ወድጄው
ስለነበር እሺ አልኩት ከዛ ፍቅረኞች ከሆንን በኋላ ሁለት
አመት በtango እና በskype አወራን ባለፈው አመት
እንጋባ ብሎኝ ቆይ ላስብበት ብዬው እስካሁን በviber
እና በwhatsup እያወራን ነው አንዳንዴ በline
ይደውልልኛል ኔቶርክ ያላስቸገረኝ ቀን በimoም
እንጠቀማለን
አሁን ያንተ ፈቃድ ቢሆን ብንጋባ ደስ ይለኛል
አባት: አሰቡ አሰላሰሉና
..... ጥሩ አሉ... ጥሩእንደዛ ከሆነ ጋብቻችሁን
በtwitter ላይ ታደርጉና መልሳቹን ደሞ በinstegram
ላይቢሆን መልካም ነው
ለሚዜዎች እንዳትጨነቂ
1ኛ ሚዜgmail
2ኛ ሚዜhot mail
3ኛ ሚዜyahoomail ይሆኑሻል ብለዋት አረፉት
ምንጭ አይጠቀስ ስለተባለ ትቼዋለው
ከFB

Posted on 09-26-15, 11:09 pm (rev. 1 by Habesha Konjo on 09-26-15, 11:10 pm)


Karma: 95
Posts: 126/273
Since: 06-18-15

Last post: 1346 days
Last view: 1112 days
hahaha..hilarious
Posted on 09-26-15, 11:38 pm


Karma: 95
Posts: 157/852
Since: 07-22-15

Last post: 192 days
Last view: 107 days
ወደድሽው እንዴ
Pages: 1