ሄሎ ሀበሻ ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
ተሳተፉ ፣ ኮመንት አድርጉ ፣ የራሳችሁን ፃፉ
0 users browsing Women's Health . | 1 guest
Pages: 1
Posted on 07-09-17, 01:42 am


Karma: 100
Posts: 289/426
Since: 07-12-15

Last post: 34 days
Last view: 34 days
በእርግዝና ወቅት አሳሳቢ የሚባሉ
10 ምልክቶች
1. ከማህጸን ደም መድማት
2. የእንሽርት ውሃ መፍሰስ
3. እራስ ምታት እና ማንቀጥቀጥ
4. እይታ ላይ መደብዘዝ
5. የጨጓራ ህመም ዓይነት ማቃጠል
6. እራስን መሳት
7. የእጅና የፊት ማበጥ
8. ትኩሳት፡ ብርድ ብርድ ማለት
9. የጽንሱ እንቅስቃሴ መቀነስ
10. ከወትሮው ለየት ያለ ስሜት ወይንም ህመም፡ ሲሆኑ እነዚህ ምልክቶች ሲታዩ
ባስቸኳይ ወደ ጤና ተቋም መሄድ ያስፈልጋል።
11. እስከዛሬ የተለያዩ የጤና መረጃዎችን ስናደርሳችሁ መቆየታችን ይታወቃል፡፡ ታዲያ አንድ ነገር አሳሰበን… ይሄውም መረጃዎቻችን የሚደርሳቸው ሰዎች ምን ያህል ያነብቡታል የሚለውን ማረጋገጥ እንፈልጋለን፡፡ ይህንን ፅሁፍ በትክክል አንብባችሁ የጨረሳችሁ ሰዎች ፅሁፉን ሼር ካደረጋችሁ በኋላ አስተያየት መስጫ ሳጥኑ ላይ በተራ ቁጥር 9 ላይ ያሰፈርነውን ፅሁፍ ወይም ራሱ ቁጥሩን ፃፉ…

ጤና ለሁሉም!
--------------------------
source - (በዶ/ር ቤቴል ደረጀ - የማህፀን እና ጽንስ ስፔሺያሊስት

Posted on 07-09-17, 04:48 am


Karma: 95
Posts: 579/850
Since: 07-22-15

Last post: 54 days
Last view: 6 days
9 kutrn alsfm
Pages: 1