ሄሎ ሀበሻ ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
ተሳተፉ ፣ ኮመንት አድርጉ ፣ የራሳችሁን ፃፉ
0 users browsing Computing. | 1 guest
Pages: 1
Posted on 07-08-17, 06:23 am


Karma: 90
Posts: 459/887
Since: 02-29-16

Last post: 308 days
Last view: 308 days
#Hard_Disk
ሀርድ ዲስክ መረጃን ለማስቀመጥ ሁለተኛው ማግኔታዊ የመዝገብ አካል ነው:: ሀርድ ዲስክ ክብ ቅርፅ ካለው የብረት አካል የተሰራ ሲሆን በላዩ ላይ መረጃን ማግኔታዊ በሆነ መልኩ እንዲያግዝ #Metal_oxide በሚባል ንጥረ ነገር ተቀብትዋል:: ከዚህም በተጨማሪ ከብረት በተሰራ አነስተኛ ሳጥን ውስጥ የተሸነፈ ሲሆን ለመፃፍና ለማንበብ የሚረዳው ራስ (Read\write heads) በውስጡ ይገኛል::
.
የሀርድ ድራይቭ የውስጠኛው አካል ነጣጥሎ ለማውጣት አዳጋች ነው:: በአብዛኛውን ግዜ በሲስተም ዩኒት ውስጥ እንደ አንድ ክፍል ሆኖ ስለሚገኝ ችግር ወይም ብልሽት ቢገጥም እና የሀርድ ዲስኩን የአቅም ብቃት ለማሳደግ በሚፈለግበት ወቅት ብቻ ሲስተም ዩኒቱን በመክፈት ለማውጣት ይቻላል::
.
የሀርድ ዲስኩ የመረጃ ማስቀመጫ ጠፍጣፋ ክብ የብረት ክፍል በደቂቃ ከ7200 ፍጥነት በመሽከርከሩ መረጃው እንዲቀመጥ ወይም እንዲነበብ ያደርጋል:: መረጃውን ከዲስኩ ላይ በሚያነብበት ወቅት በማንበብያው ጫፍ በመጠቀም መረጃውን በመፈለግ ወደ #ሜሞሪ ያስተላልፋል:: መረጃን ለማስቀመጥ በሚያስፈልግበት ወቅትም እንዲሁ መረጃው ከጊዜያዊ ማስታወሻ ወይም ሜሞሪ አካል ማግኔታዊ በሆነ መልኩ ወደ ሀርድ ዲስኩ ላይ ይመዘግበዋል:: መረጃ ለማንበብ እና ለመፃፍ የሚያገለግለው ራስ በዲስኩ አካል ላይ በመሆን ነብዙ ሺህ ትራክና ሴክተር ላይ መረጃን ይዘግባል:: አንድ ለግል ጥቅም የሚውል ኮምፒዩተር መረጃ የመሸከሙ አቅም ከ1ቢሊዮን እስከ 10 ቢሊየን ካራክተር መሸከም ይችላል::
:
:
:
Like ማድረጎን እና አስታየት መስጠቶን አይርሱ!

Posted on 07-08-17, 11:44 am


Karma: 100
Posts: 205/626
Since: 08-27-16

Last post: 36 days
Last view: 1 day
የአራዳ፡ልጅ፡በደንብ፡አድርጎ፡በአስረዳው፡ላይ፡የምጨምረው፡ነገር፡ቢኖር፡
ይሄ፡የኮምፒተር፡እቃ፡የውስጥ፡ሀርድ፡ድርይቭ፡Internal Hard drive)ሲሆን፡
ሜሞሪው፡ሞልቶ፡እንዳያስቸግር፡የውጭ፡ሀርድ፡ድራይቭ፡(External Hard drive)
በዩኤስቪ፡(USB)ማገናኘት፡ይቻላል።
Pages: 1