ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣ ኑ እና የምትሉትን በሉ!
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
0 users browsing Singles & Dating . | 1 guest | 1 bot
Pages: 1
Posted on 07-07-17, 09:34 pm


Karma: 100
Posts: 299/439
Since: 07-20-15

Last post: 41 days
Last view: 41 days
አይንህ ፍስስ ይበል እግርህም ያነክስ
እጄ ብቻ ደርሦ አንተን እንዲዳብስ
ሲሉ ቃል ደርድሮ በፍቅር መምታታት
ጦር ሜዳ አስመስሎ ያፍቃሪን ዐይን ማጥፋት .....
ሠለቸኝ ጨርቶ ሆድህ እህል ይጣ
እኔ እንድሸከም ያንጀትህን ጣጣ
ሲሉ በክልሼ የርሀብ ዐለም መፍጠር
ፍቅርን ከነፍስ ነጥቆ ከስጋ ማሳደር....
ኤዲያ ቁሳቁሳም ግጥም ሆድ ሆድ የሚል ክምር
እጅእጅ ነው ያለኝ ሲቀርብ ተነካክቶ በገፍ በውር ድምብር

Posted on 07-07-17, 10:30 pm


Karma: 95
Posts: 576/845
Since: 07-22-15

Last post: 126 days
Last view: 10 days
Waw tg waw
Pages: 1