ሄሎ ሀበሻ ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
ተሳተፉ ፣ ኮመንት አድርጉ ፣ የራሳችሁን ፃፉ
0 users browsing አማርኛ. | 1 guest
Pages: 1
Posted on 07-03-17, 02:47 am


Karma: 90
Posts: 455/879
Since: 02-29-16

Last post: 6 days
Last view: 6 days
ብዙዎቻችን የማናውቃቸው አማርኛ የሚመስሉ የባዕድ ሐገር ስሞች ትክክለኛ የአማርኛ ትርጉም።
1. ኮሌጅ------ መካነ ትምህርት
2. ዩኒቨርስቲ------መካነ አእምሮ
3. ሌክቸር .......ትምህርተ ጉባኤ
4. ሌክቸረር......... መምህረ ጉባኤ
5. ዲን ----- ሊቀ ጉባኤ
7. ቢሮ........ መስሪያ ቤት
8. ባንክ..... ቤተ ንዋይ
9. ሲቪል ሰርቪስ...... ሰላማዊ አገልግሎት
10. ከስተም...... ኬላ
11. ኮምፒተር...... መቀመሪያ
12. ድግሪ..... ማዕረግ
13. ሚኒስተር..... ምሉክ
14. ማስ ሚድያ..... ምህዋረ ዜና
15. ፎቶ ግራፍ ..... ብራናዊ ስዕል
16. ራዲዮ.... ንፈሰ ድምፅ
17. ፖሊስ ...... የህግ ዘበኛ
18. ኢንተርኔት.... የህዋ አውታር
19. ሎሬት.... አምበል፣ ተሸላሚ የቅኔ
20. ዶክተር ..... ሊቀ ሙህር
21. ኢምባሲ ..... የእንደራሴ ፅ/ቤት
22. ዲፕሎማት ..... የመንግስት መልክተኛ
23. ኢኮኖሚክስ... ስነ ብዕል
24. ሀዋላ...... ምህዋረ ንዋይ
25. ሳሎን ..... እንግዳ መቀበያ
26. ቱሪዝም..... ስነ ህዋፄ
27. ስካን... ምክታብ
28. ፕሬዝዳንት.... ሊቀ ሀገር/ ሙሴ
29. ቴሌኮሚኒኬሽን.... ምህዋረ ቃል
30. ቪዛ ..... የይለፍ ፍቃድ
31. ፓስፖርት..... የኬላ ማለፊ
«ሼር በማድረግ ለወዳጆ ያካፍሉ»
Posted on 07-03-17, 04:36 am


Karma: 95
Posts: 566/850
Since: 07-22-15

Last post: 26 days
Last view: 9 days
Arif new
Pages: 1