ሄሎ ሀበሻ ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
ተሳተፉ ፣ ኮመንት አድርጉ ፣ የራሳችሁን ፃፉ
0 users browsing Singles & Dating . | 1 guest
Pages: 1
Posted on 06-24-17, 06:59 am


Karma: 100
Posts: 163/760
Since: 03-20-17

Last post: 13 days
Last view: 5 days
ባልና ሚስት ሻወር ተራ በተራ እየወሰዱ ሚስት ቀድማ ጨርሳ ባል በተራው
ሲገባ በር ተንኳኳ። ሚስት ፎጣ አሸርጣ በሩን ልትከፍት ትሄዳለች።
ስትከፍት የባሏ የመስሪያ ቤት ሰው ነው። "ባልሽን ፈልጌ ነበር"
ይላታል"ሻወር እየወሰደ ነው" ብላ ስትመለስ ተመልሶ ሊሄድ አለና ዞር
ብሎ "ጡትሽን አሳይኝና 100 ብር ልስጥሽ" ብሎ ጠየቃት::
ትንሽ አሰብ አደረገችና...
"ማየት ብቻ?"
"አዎ" ከፈት አድርጋ አሳየችው
መቶ ብሩን ይሰጣትና አሁንም እንደመሄድ ብሎ ተመልሶ ዞር እያለ
"ካስነካሽኝ ደሞ 200 ብር እጨምርልሻለሁ"
አሁንም ትንሽ አሰብ አድርጋ...
"መንካት ብቻ?"
"አዎ!""እሺ"አሁንም ከፈት አድርጋ ታስይዘዋለች።
ትንሽ ያዝ አድርጎ ይቆይና ለቆ ሁለት መቶ ብሩን ሰጥቶ ዞሮ ይሄዳል።
"መልእክትህ ግን ምን ነበር?" አለችው እየሄደ
"ጓደኛክ መጥቶ ነበር ብቻ በይልኝ" አላት
ባልም ከሻወር ሲወጣ "ማን ነበር በር ያንኳኳው"?
"ያ የመስሪያ ቤት ጓደኛክ ነው""እ .... ታዲያ የት አለ?"
"ሻወር ነው ስለው ሄደ"
"300ብር ሰጠሽ አይደል?""አ.....ዎ... እንዴት አወክ?" ብላ ደንገጥ
አለች

፡፡
፡፡፡፡
፡፡፡፡፡፡፡፡፡
ለአስቸኳይ ጉዳይ ፈልጎት ቢሮ እያለን ተበድሮኝ ነበር" ! መልካም ምሽት
Pages: 1