ሄሎ ሀበሻ ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
ተሳተፉ ፣ ኮመንት አድርጉ ፣ የራሳችሁን ፃፉ
0 users browsing Cars. | 1 guest
Pages: 1
Posted on 06-16-17, 05:50 pm


Karma: 90
Posts: 424/879
Since: 02-29-16

Last post: 37 days
Last view: 37 days
በኤሌክትሪክ የሚንቀሳቀሱ መኪናዎችን አቁሞ ቻርጅ መሙላት ሊቀር ነው

አሁን ላይ በኤሌክትሪክ የሚንቀሳቀሱ መኪናዎች ቁጥር እና አይነት እየጨመረ መጥቷል፡፡ በትንሽ ሃይል ረጅም ርቀት መንገድ በተሸለ ፍጥነት መንቀሳቀስ መቻላቸው ይበልጥ ተመራጭ እና ተፈላጊ አድርጎቸዋል፡፡ ተፈላጊ የመሆናቸውን ያህል ግን የኤሌክትሪክ ሃይል ለመሙላት እረጅም ጊዜ መውሰዳቸው ተፈላጊነታቸውን ቀንሶታል፡፡ ይሄንን ችግር የተገነዘቡ ሪናውለት ኳልኮም እና ቬዳኮም ቴክኖሎጂ የተባሉ የሽርክና ካምፓኒዎች ችግሩን ለመፍታት እየተንቀሳቀሰ የኤሌክትሪክ ሃይል የሚሞላ ገምድ አልባ ቴክኖሎጂን ይፋ አድርገዋል፡፡

ካምፓኒዎች በኤሊክትሪክ የሚሰሩ መኪናዎች ባትሪ ለዚህ አገልግሎት በተሰሩ መንገዶች ላይ በሰአት መቶ ኪሎሜትር በማሽከርከር የኤሌክትሪክ ሃይል መሙላት የሚያስችል ቴክኖሎጅ ስራዎችን በመስራት ለስራ ዝግጁ አድርገዋል፡፡ እስካሁን ለሙከራ መቶ ሜትር መንገድ የሰሩ ሲሆን ለወደፍት በተመረጡ አንዳድ መንገዶች ለዚሁ አገልግሎት የሚውሉ መንገዶች እንሰራለን ብለዋል፡፡

ሬኖልት ካንጎስ ይህንን ስራ በመፈተሸ ይሄ በመጠኑ ትንሽ እና መሰረታዊ የማስተላለፊያ powertrain በመጠቀም የሪኖልት ዞይን ( የኒሳን የኤሌክትሪክ መኪናዎች ቻርጀር) እንደገና አሻሽሎ በመስራት በአንድ በተወሰነ ቦታ ላይ የሚደረግ የኤሌክትሪክ መኪናዎችን የቻርጀር ጥገኛነት ስርዓት ታሪክ ለማድረግ እንደሚያስችል በተግባር በማሳየት ለማረጋገጥ ችሏል፡፡

ሪኖልት በቅርብ ወደሚገኙ የኤሌክተሪክ ቻርጅ ቦታዎች መሄድ ከትንሽ ግዜ በኋላ ተሪክ ይሆናል፡፡ በእርስዎ የእለት ጎዞ ላይ ምንም ችግር ሳያጋጥመዎት በተሸለ ፍጥነትና ወጭ በቀላሉ ሊገኝ ከሚችል ጥገናና መለዋዋጫ ጋር የተሸለ ነው ሲል እናዳንድ አስተያየት ሰጭዎች በፍጥነቱ ፤ በጥገና ስርዓቱ እና ሌሎች ስጋቶች ላይ ያላቸውን ስጋት እንዳቀረቡ ለማወቅ ተችሏል፡፡

ምንጭ technology.org

Pages: 1