ሄሎ ሀበሻ ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
ተሳተፉ ፣ ኮመንት አድርጉ ፣ የራሳችሁን ፃፉ
0 users browsing Internet. | 1 guest
Pages: 1
Posted on 06-01-17, 04:30 am


Karma: 90
Posts: 401/879
Since: 02-29-16

Last post: 65 days
Last view: 65 days
ጎግል ዶክስ(Google Docs) ምንድን ነው?
how to user Google Docs
ጎግል ዶክስ(Google Docs) ማለት ነፃ የሆነ የመስመር ላይ(online) ፕሮግራም ሲሆን ተጠቃምሆችን
ልክ እንደ ማይክሮሶፍት ኦፍስ(microsoft office) መርቶች ወርድ(microsoft word) ፣ ኤክስል(microsoft excel) እና ፓወር ፖይንት(microsoft powerpoint) የመሳሰሉ ፕሮግራሞችን ማዘጋጀት ያስችላል።
ምንስ ለማድረግ ነው የሚጠቅመን?
የተለያዩ ዶክመንቶችን መስቀል(upload) እና ማውረድ(download) ያስችላል
ዶክመንቶችን በአማርኛ መፃፍ ያስችላል
በቀላሉ ዶክመንቶችን ማጋራት(share) ማድረግ ያስችላል
አንድን ዶክመነት በአንድ ግዜ ለብዙ ሰው ሆኖ መስራት ያስችላል
በወርድ ኮክመንት የተፃፉ ዶክመንቶችን ማንበብ እና መፃፍ ያስችላል
ዶክመንቶችን ማዳን(save) ማድረግ አያስፈልግም እራሱ ያድርገዋል
እንደትስ ነው መጠቀም የምንችለው?
ጎግል ዶክስ(Google Docs) ለመጠቀም በሁለት አይነት መንገድ መግባት ይቻላል።
1. ጅሜል አካውንት(gmail) በመጠቀም
2. በቀጥታ https://docs.google.com መግባት ይቻላል
ጅሜል አካውንት(gmail) ተጠቅሞ ለመገግባት
1. መጀመሪያ የጎግል አካውንት(gmail) በመጠቀም ይግቡ
2. በጅሜል አካውንት ከገቡ በኋላ
በቀኝ በኩል ጥግ ላይ የአራት ማዘን ምልክት ይጫኑ
Docs የሚለውን ይምረጡ (ካላገኙት more የሚለውን ይጫኑ) አሁንም ካላኙት even more የሚለውን ይምረጡት
Pages: 1