ሄሎ ሀበሻ ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
ተሳተፉ ፣ ኮመንት አድርጉ ፣ የራሳችሁን ፃፉ
0 users browsing People . | 1 guest | 1 bot
Pages: 1
Posted on 05-06-17, 12:07 am


Karma: 90
Posts: 380/879
Since: 02-29-16

Last post: 33 days
Last view: 33 days
# ፎቢያ #
ምክንያታዊ ካልሆነ ፍርሀት የሚመነጭ ስነ ልቦናዊ ችግር ቢሆንም ከተለመደው የፍርሀት ስሜት በተለየ በከባድ ድንጋጤና ውጥረት የተሞላ ነው፡፡ ፎቢያ በአሉታዊ የህይወት አጋጣሚዎች መንስኤነት ንቁ ካልሆነው ንቃተ አእምሮ( unconscious mine ) ውስጥ ተቀርፆ የሚቀር ስነ ልቦናዊ ፍርሀት ሲሆን በአስተዳደግና በአስተሣሠብ መዛባት እየተባባሠ የሚሄደው ፍርሀትና ስነ ልቦናዊ ውጥረት ጤናማ ያልሆነ የጭንቀት ስሜት ይፈጥራል፡፡በአጠቃላይ ከፎቢያ ጋር የተያያዘ ፍርሀትና ጭንቀት በብዙ መልኩ ያልተለመደ ነው፡፡
እንስሳትን መፍራት (zoophobia)
ነፍሳትን መፍራት(Aero phobia)
ቆሻሻና ጀርም መፍራት(spermo phobia)
የህክምና ክኒንና መድሀኒቶችን መፍራት(pharmacy phobia)
ከፍታ መፍራት(acrophobia)
ደም መፍራት (he a to phobia)
ውሀ መፍራት (hydrophobia)
ከዚህም በመነሣት (exposure therapy) ተብሎ በሚጠራው ሥነ ልቦናዊ ህክምና ቀሥ በቀሥ የሚፈሩት ነገር የመጋፈጥ ሥነ ልቦናዊ ጥንካሬ እንዲያዳብሩ ይደረጋል፡፡
Pages: 1