በአንድ ሰከንድ ውስጥ ከ10 እስከ 20 የሚደርስ ድምጽ ማውጣት ይችላሉ።
በዓለማችን ላይ የህዝቡን አንድ አራተኛ የሚሆኑ የሌሊት ወፍ ዝርያዎች አሉ።
አንድ የሌሊት ወፍ በአንድ ሰዓት ውስጥ እስከ 1ሺ 200 ትንኞችን መመገብ ይችላሉ፡
አንድ የሌሊት ወፍ ከ30 ዓመት በላይ መኖር ይችላል።
አንዲት የሌሊት ወፍ ልጇን በሺዎች እና በሚሊዮን ከሚቆጠር ሌሎች የሌሊት ወፍ ልጆች መካከል ውስጥ ለይታ መውሰድ ትችላለች።
70 በመቶ ያህሉ የሌሊት ወፎች ነፍሳትን ይመገባሉ።
አብዛኞቹ የሌሊት ወፎች ሲተኙ፣ ግንኙነት ሲያደርጉ እና ሲወልዱ ጭንቅላታቸው ቁልቁል ተዘቅዝቆ ነው።
የዓለማችን ትልቁ የሌሊት ወፍ በደቡብ ፓሲፊክ የሚገኝ ሲሆን እስከ ስድስት ጫማ ስፋት ያለው ክንፍ አለው።
|