ሄሎ ሀበሻ ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
ተሳተፉ ፣ ኮመንት አድርጉ ፣ የራሳችሁን ፃፉ
0 users browsing Skin & Body . | 1 guest
Pages: 1
Posted on 04-25-17, 12:03 am


Karma: 90
Posts: 369/879
Since: 02-29-16

Last post: 37 days
Last view: 37 days
የሰውነታችን አስደናቂ እውነታዎች
-ፈገግ ለማለት 17 ጡንቻዎችን መጠቀም የሚያስፈልግ
ሲሆን ለመኮሳትር (ግንባርን ለመቋጠር) ደግሞ 43
ጡንቻዎች ያስፈልጋሉ፡፡
-ከሰውነት ክፍል ጡንቻዎች መካከል ጠንካራው የምላስ
ጡንቻ ነው
-የሰውነታችን ጠንካራው አጥንት የመንጋጋ አጥንት ነው፡፡
-አንድ እርምጃ ለመራመድ 200 ጡንቻዎችን
እንጠቀማለን
-ጥርስ ራሱን ሊተካ የማይችል ብቸኛው ሰውነት ክፍል
ነው
-በየደቂቃው ሰውነታችን ውስጥ 300 ሚሊዮን ሴሎች
ይሞታሉ
-ማንም እራሱን ኮልኩሎ ማሳቅ አይችልም ምክንያቱም
አንጎላችን የጣታችንን እንቅስቃሴ አስቀድሞ
ስለሚያውቀው፡፡
-የሰው ልጅ በትሪሊዮን የሚቆጠሩ የሽታ ስሜቶችን
መለየት ይችላል
-ማንም ሰው በተመሳሳይ ጊዜ መዋጥ እና መተንፈስ
እንዲሁም ማንኮራፋት እና ህልም ማለም አይችልም፡፡
-በሰው ልጅ አንጎል ውስጥ በአማካይ 86 ቢሊዮን
ኒውሮኖች አሉት
-ከመንትዮች በስተቀር የእያንዳንዱ ሰው የሽታ ስሜት
የተለያየ ነው
-ምግብ አብዝተን ከተመገብን በሆላ የመስማት ችሎታችን
ይቀንሳል
ምንጭ፡- # የጠቅላላ_እውቀት #1 መፅሃፍ 2007ዓ.ም

Posted on 04-25-17, 10:29 pm


Karma: 100
Posts: 210/426
Since: 07-12-15

Last post: 37 days
Last view: 37 days
Nice
Pages: 1