ሄሎ ሀበሻ ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
ተሳተፉ ፣ ኮመንት አድርጉ ፣ የራሳችሁን ፃፉ
0 users browsing Words & Wordplay. | 1 guest
Pages: 1
Posted on 04-22-17, 09:58 pm


Karma: 100
Posts: 251/444
Since: 07-20-15

Last post: 73 days
Last view: 73 days
Posted on 04-23-17, 07:04 am


Karma: 100
Posts: 164/610
Since: 08-27-16

Last post: 84 days
Last view: 2 days
ደረጃው፡እየቀነሰ፡ነው።
ስለዚህ፡ወደታች፡እየሄደች፡ነው።

ለተገፋው፡ሁሉ፡ፍርድ፡እንዳይታጣ፣
ለተጎዳው፡ሁሉ፡ፍርድ፡እንዳይታጣ፣
ድመት፡ሌሊት፡አይሂድ፡አይጥም፡ቀን፡አይውጣ!
Posted on 04-23-17, 06:05 pm


Karma: 100
Posts: 252/444
Since: 07-20-15

Last post: 73 days
Last view: 73 days
@ 12yeempfasillg! እንዴት አወቅ? ግጥሙ ተመችቶኛል ቀጥልበት..... የራስህን መጣጥፍ አስነብበን የመጻፍ ታለንት ካለህ
Posted on 04-23-17, 08:49 pm


Karma: 100
Posts: 166/610
Since: 08-27-16

Last post: 84 days
Last view: 2 days
ሠላም፡ቲጂ፡
ጹሁፌን፡ስላደነቅሺልኝ፡
እግዚአብሔር፡ይስጥልኝ።
እኛ፡ኢትዮጵያውያኖች፡በቋንቋችን፡በጣም፡የበለጸግን፡ነን።
ባህላችን፡ጨዋታችን፡ለብዙ፡ነገር፡ያጋልጠናል።
ለምሳሌ፡ (እንካ፡ወይም፡እንኪ፡ሰላምታ፣እንቆቅልሺ፣ተረት፡ተረት፣ሰምና፡ወርቅ፡)
የመሳሰሉትን፡ወርቃዊ፡ጨዋታዎችን፡ከመጽሐፍም፡ሆነ፡ዩትዩብ፡ወይም፡በሬዲዮ፡
ስሰማ፡መላልሼ፡አዳምጬ፡ጽፌ፡ሴቭ፡አደርገዋለሁ።

ለምሳሌ፡ያህል፡
ልጅቷ፡አታውቅም፡የቅጠል፡ዓይነት፡
ጫካ፡ውሰድና፡ብሳና፡አሳያት።

አምና፡ብጠይቅሽ፡ልጅነህ፡ብለሽኛል፡
ዘንድሮ፡ተራዬን፡አርጅተሽብኛል።

ልጃገረዶቹን፡ፀሐዩ፡ጎዳቸው፡
ወደ፡ጓሮ፡ወስዶ፡በዳስ፡ቢያደርጓቸው።

አነዚህ፡ግጥሞች፡ያለ፡አግባብ፡ሆነው፡ካገኘሻቸው፡
ከፍ፡ያል፡ይቅርታን፡ከአክብሮት፡ጋር፡እጠይቃለሁ።

Pages: 1