ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣ ኑ እና የምትሉትን በሉ!
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
0 users browsing Surprising Things ገራሚ ነገሮች . | 1 guest
Pages: 1
Posted on 04-12-17, 07:15 am


Karma: 100
Posts: 63/738
Since: 03-20-17

Last post: 52 days
Last view: 33 days
እውነት ከሆነ ይገርማል
ጃኔት ጃክሰን 500 ሚሊየን ዶላር አተረፈች ለ 5 አመት ሚስት በመሆን እና ልጅ በመውለድ እንደውም 2 ወር ማስተዛዘኛ ተጨምሮለታል ይሄ የሆነው በቅድመ ስምምነት ነው
ይሄን ሲጀምር ምን ትሉታላችሁ?
ጥያቄ ለሴቶች ይሄን ያህል ርቀት ለገንዘብ ትሄዳላችሁ?
Pages: 1