ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣ ኑ እና የምትሉትን በሉ!
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
0 users browsing Singles & Dating . | 1 guest | 1 bot
Pages: 1
Posted on 04-11-17, 04:32 am


Karma: 100
Posts: 61/738
Since: 03-20-17

Last post: 27 days
Last view: 8 days
~~~~~~~~~~~~~
አንድ እለት ባልና ሚስት ቤት
ለመቀየር ፈልገው
እቃቸውን እያስተካከሉ ነበር፡፡ በመሃል ባልየው አልጋ ስር የተቀመጠ አንድ አነስ ያለ ሳጥን ያገኛል፡፡
ሳጥኑን ከፍቶ ሲመለከተው
ሁለት እንቁላል እና 5,000 ብር
ያገኛል፡፡ ሳጥኑን ይዞ ወደሚስቱ ጠጋ ይልና ባል፡- “ውዴ እነዚህ ሳጥኑ
ውስጥ የተቀመጡት 2
እንቁላሎች ምድናቸው?”
ሚስት፡- “ያው እንቁላሎች
ናቸዋ፡፡” ባል፡- “ማለቴ ለምንድነው እዚህ የተቀመጡት?”
ሚስት፡- “እ እንግዲህ ማወቅ
ከፈለክ ልንገርህ፡፡ አንተ ባለቤቴ
እያለህ እኔ ከሌላ ወንድ ጋር
ስማግጥ ያው በደል ስለሆነ እንዳስታውሰው በማለት አንድ እንቁላል እዚህ
ሳጥን ውስጥ ስለማስቀምጥ
ነው፡፡”
ባል፡- “ስለዚህ 10 አመታት
አብረን ስንኖር 2 ጊዜ ዝሙት ፈፅመሻል ማለት ነው፡፡ ለነገሩ ላመሰግንሽ ነው የሚገባው
2 ጊዜ መሄድ በጣም ትንሽ ነው፡፡
እሺ 5,000 ብሩስ ምንድነው?”
ሚስት፡- “አይ እሱማ
እንቁላሎቹ ደርዘን ሲሞሉ አውጥቼ እየሸጥኩዋቸው ያጠራቀምኩት ነው!" ብላው
እርፍ!

Posted on 10-17-17, 01:52 am


Karma: 100
Posts: 2/2
Since: 10-17-17

Last post: 397 days
Last view: 397 days
ኣዲስ ኣበባ ሽር ነው በጫማ ኣሉ
Posted on 10-17-17, 08:25 am


Karma: 100
Posts: 318/365
Since: 07-14-15

Last post: 59 days
Last view: 59 days
Beleeeew
Posted on 10-20-17, 03:51 pm


Karma: 95
Posts: 657/845
Since: 07-22-15

Last post: 60 days
Last view: 6 days
Business mind
Pages: 1