ሄሎ ሀበሻ ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
ተሳተፉ ፣ ኮመንት አድርጉ ፣ የራሳችሁን ፃፉ
0 users online. | 13 guests | 21 bots
General information
Name ermimiracle
Power Normal
Sex N/A
Karma 100
Total posts 0 (0.00 per day)
Total threads 0 (0.00 per day)
Registered on 09-12-15, 01:45 pm (1289 days ago)
Last post Never
Last view 09-12-15, 02:54 pm (1289 days ago)
Browser Opera Mini 7.6.4023437 on Android
Contact information
Email address Private
Presentation
Theme Space over the Deck (laggy)
Items per page 20 posts, 50 threads
Language Board default
Comments about ermimiracle 
ermimiracle  አገር እንቁጣጣሽ የ’ዳ ክንድሽ አቅፎኝ ያሳር ክንፍሽ ኣቅፎኝ እንቁሽን ስመኘው ጣጣሽ ብቻ ተርፎኝ መኖርን ስፈራ - መሞትም ስፈራ ካየር ንብረት በቀር- ንብረት ሳላፈራ ወሩ ተጠራቅሞ- አንድ ደርዘን ሞልቶ እንደባለጌ ልጅ - በሩን በግሩ ከፍቶ አዲስ ዘመን ገባ:: አዲስ ኣመት ገባ ያለ መስቀል ወፎች - ያለ አደይ አበባ በግዜር ሰራሽ ማማ ቁራ ብቻ ሰፍሯል የመስቀል ወፍማ ወይ አገር ለውጧል ወይ ልብሱን ቀይሯል:: አዲስ ኣመት ገባ በቄጤማ ምትክ- ቡልኬት ጎዝጉዞ በቅፍ አደይ ምትክ- ጉንጉን ሽቦ ይዞ በሉባንጃ ምትክ- አቡዋራ እያጤሰ በፈንድሻ ምትክ- ጠጠር እያፈሰ:: አዲስ አመት ገባ አዲስ እንዲህ ዋዛ ተፈጥሮ በውበት -መንፈሴን ሳይገዛ በመአዛው ሳይዋጅ መስከረም መግባቱን- በሬድዮ ልስማው? እንደ መንግስት አዋጅ::

Error
No threads found.