ሄሎ ሀበሻ ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
ተሳተፉ ፣ ኮመንት አድርጉ ፣ የራሳችሁን ፃፉ
0 users online. | 3 guests | 15 bots
Pages: 12345 »
Posted on 02-29-16, 05:11 am in Druye ye DC setoch (rev. 1 by Ye Arada Lij on 02-29-16, 05:12 am)


Karma: 90
Posts: 1/879
Since: 02-29-16

Last post: 93 days
Last view: 93 days
selam biyalehu guwadoch....here is what i found

yahun stench be DC


Karma: 90
Posts: 2/879
Since: 02-29-16

Last post: 93 days
Last view: 93 days
Posted on 02-29-16, 05:34 am in Miss You Guys


Karma: 90
Posts: 3/879
Since: 02-29-16

Last post: 93 days
Last view: 93 days
Hi all
Posted on 03-09-16, 01:03 am in Where is Fikir be Fikir


Karma: 90
Posts: 4/879
Since: 02-29-16

Last post: 93 days
Last view: 93 days
Who is Fikir?


Karma: 90
Posts: 5/879
Since: 02-29-16

Last post: 93 days
Last view: 93 days
Nice Article man, thanks


Karma: 90
Posts: 6/879
Since: 02-29-16

Last post: 93 days
Last view: 93 days
yo u are funny bro, wonder why they all looked for u when u disappear...nice to meet u bro
Posted on 03-19-16, 05:42 pm in Druye ye DC setoch


Karma: 90
Posts: 7/879
Since: 02-29-16

Last post: 93 days
Last view: 93 days
Mahi which one are u
Posted on 03-23-16, 01:18 am in Gunfan Amemegn


Karma: 90
Posts: 8/879
Since: 02-29-16

Last post: 93 days
Last view: 93 days
Min Larg?
Posted on 03-23-16, 09:50 pm in Gunfan Amemegn


Karma: 90
Posts: 9/879
Since: 02-29-16

Last post: 93 days
Last view: 93 days
Limokirew meselegn
Posted on 03-24-16, 06:19 pm in Gunfan Amemegn


Karma: 90
Posts: 10/879
Since: 02-29-16

Last post: 93 days
Last view: 93 days
Ahun teshilognal yimesgen..thanks for trying to help tg
Posted on 03-25-16, 10:07 pm in ኳስ ቢቀርብንስ ግን


Karma: 90
Posts: 11/879
Since: 02-29-16

Last post: 93 days
Last view: 93 days
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በአልጄሪያ አቻው 7ለ1 ተሸንፏል። ተሳቀቅን እኮ
Posted on 03-26-16, 12:53 pm in ኳስ ቢቀርብንስ ግን


Karma: 90
Posts: 12/879
Since: 02-29-16

Last post: 93 days
Last view: 93 days
Lik bulehal fikir...enesu bicha eyagebu egna yaleberegna minichawet new mimslew...new weyse asferarun kalteshenefachu enkortachiwalen bilewachew yihon ene eko enzi arebochin alamnachewim demo I can't wait to the coaches and the players excuse for the lose...hulem milutn ayatum
Posted on 03-27-16, 09:24 pm in ኳስ ቢቀርብንስ ግን


Karma: 90
Posts: 13/879
Since: 02-29-16

Last post: 93 days
Last view: 93 days
Posted on 04-02-16, 10:22 pm in April the fool


Karma: 90
Posts: 14/879
Since: 02-29-16

Last post: 93 days
Last view: 93 days
Hahaha nice one abresh
Posted on 04-06-16, 05:29 pm in Have u guys heard? (rev. 1 by Ye Arada Lij on 11-04-17, 10:39 pm)


Karma: 90
Posts: 15/879
Since: 02-29-16

Last post: 93 days
Last view: 93 days
Tele is going to start charging for viber what's app skype and all those communication apps, I'm mad but it's common the telecom company is stand to eat it's people money than get the network better...min tilalachihu ayanadidim


Karma: 90
Posts: 16/879
Since: 02-29-16

Last post: 93 days
Last view: 93 days
በኢትዮጵያ በ 2013 እአአ ብቻ 37 የሚደርሱ የድህረ ገጽ መገናኛ ዘዴዎች ተዘግተዋል፤ በ 2014 ደግሞ ስድስት የግል የህትመት ውጤቶች ሲዘጉ 30 ጋዜጠኞች ከሀገር ተሰደዋል፤ ልክ እንደ የጀርመን ድምጽና ቪኦኤ ሁሉ ስለኢትዮጵያ መረጃ የሚያሰራጩ እንደ የኦሮሚያ ሚዲያ ኔትወርክ ያሉ መገናኛ ብዙሀን በተደጋጋሚ ጃም ይደረጋሉ…….በማለት ኢትዮጵያ የሚዲያ ነጻነት ያልተከበረባት በተለይ መንግስትን የሚተቹ ሚዲያዎች ለመስራት የሚቸገሩባት ሀገር መሆኗን የሚተቸው የፎሬይን ፖሊሲ ሰፊ ዘገባ ይህ የሚዲያ ምህዳር መጥበብ ደግሞ በኦሮሚያ ተቃውሞ የሚደርሱ የሰብአዊ መብት ጥሰቶች ለአለም እንዳይሰራጩ ችግር መፍጠሩን ይዘረዝራል፡፡ በኦሮሚያ በተቃውሞው የተነሳ የደረሰውን ውድመትና ቀውስ በተመለከተ ተጨባጭ መረጃዎችን ለማግኘት የሀገሪቱ የሚዲያ ምህዳር ፍጹም የሚገድብ መሆኑን በአጽኖት የሚገልጸው ፎሬይን ፖሊሲ ይህ ደግሞ በመንግስት ሆን ተብሎ የሚደረግ የፖለቲካ ተጽእኖ መሆኑን አጠንክሮ ይተቻል፡


Karma: 90
Posts: 17/879
Since: 02-29-16

Last post: 93 days
Last view: 93 days
የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ እድገት ዘንድሮ ወደ 4.5 በመቶ ያሽቆለቁላል ተባለ፡፡ በአስከፊ ድርቅ የተጠቃችው ሀገሪቱ ዘንድሮ እድገቷ አሽቆልቁሎ 4.5 በመቶ እንደሚሆን የተነበየው የአለም ሀገራትን የዘንድሮ የፈረንጆች አመት የእድገት ትንበያ ይፋ ያደረገው አይኤም ኤፍ ነገሮች ከተስተካከሉ በቀጣዩ አመት ከዚህ የእድገት ማሽቆልቆል አገግማ በ 7 ከመቶ ልታድግ እንደምትችል ነው ስለኢትዮጵያችን ትንበያውን የሰጠው፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ሀይለማሪያም ደሳለኝ ድርቁ ሀገሪቱን ቢጎዳትም በኢኮኖሚው እድገት ላይ የሚያሳርፈው ተጽእኖ ያን ያክል እንደሆነና ሀገሪቱም በ 7 ከመቶ እንደምታድግ በቅርቡ መናገራቸው አይዘነጋም፡፡


Karma: 90
Posts: 18/879
Since: 02-29-16

Last post: 93 days
Last view: 93 days
በኢንተርኔት አነጋጋሪ ሆኖ የሰነበተው የLayman የ50,000 ቤተ-ክርስትያን ግንባታ እቅድ ጉዳይ
አባዱላ ሲፀለይለት


Karma: 90
Posts: 19/879
Since: 02-29-16

Last post: 93 days
Last view: 93 days
‹‹ምን ልታደርጉ ወደ ኢትዮጵያ መጣችሁ ብለው ቢጠይቋቸው ሚሲዮናውያኑ ወንጌል ልንሰብክ አሉ፡፡ አፄ ዮሃንስም ወንጌል አንድ ነው እግዝአብሄርም አንድ ነው፡፡ እኔም ህዝቤም ለመስበክ የሚበቁ ጳጳሳት አሉኝ፡፡ ለማን ትሰብካላችሁ አሏቸው፤ እነሱም ይሁዳዎችንና እስላሞችን እናስተምራለን ብለው ቢመልሱ ወደ ኢትዮጵያ ስትመጡ እየሩሳሌምን የአይሁድን አገር፤ ግብፅንና ሊቢያን የእስላሙን አገር እንደምን ዘላችሁ ወዲህ መጣችሁ፤ አሁንም እኔ ለሃገሬ ህዝብ እጅ ስራና ጥበብ የሚያስተምሩ ሰዎች እቀበላለሁ እንጂ እናንተን ኣልፈልግምና አገሬን ልቀቁልኝ ብለው ገሚሶቹን በመተማ፤ ገሚሶቹን በምፅዋ ሰደዷቸው››(አስረስ የኔሰው፡ ኣንተ መኑ ትቤ ኣክሱም፡ ገ.16)፡፡


Karma: 90
Posts: 20/879
Since: 02-29-16

Last post: 93 days
Last view: 93 days
የኢፌዴሪ የመከላከያ ሰራዊት በጋምቤላ ክልል በበርካታ ሰላማዊ ዜጎቻችን ላይ አሰቃቂ ግድያ በፈጸሙ ሰርጎ ገቦች ላይ የተጠናከረ የማጥቃት እርምጃ እየሰነዘረ ይገኛል ፤ በዚህ የማጥቃት እርምጃም የመከላከያ ሰራዊቱ በእስካሁኑ ከ60 በላይ ሰርጎ ገቦችን ደምስሷል፡፡

የኢፌዴሪ የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ፅሕፈት ቤት አሁን ለኢትዮጵያ ብሮድካስቲነግ ኮርፖሬሽን እንደገለጸው የኢፌዴሪ የመከላከያ ሰራዊት በንጹሃን ዜጎቻችን ላይ አሰቃቂ ጥቃት የፈፀሙ ፀረ ሰላም ኃይሎች ላይ እየወሰደ ያለውን የማጥቃት እርምጃ አጠናክሮ ቀጥሏል፡፡
Pages: 12345 »